Get Mystery Box with random crypto!

Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_muslim_nashida — Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_muslim_nashida — Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_muslim_nashida
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.43K
የሰርጥ መግለጫ

ሀሳብ አስተያየት ☞ @To_The_One

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-04-19 14:27:43
ይሄንን የዶ.ር ዛኪር ናይክ ቻናል በአማረኛ ተተርጉሞ #በቪዲዮ #በአውዲዮ #በፁሁፍ በጥራት የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

ይሄንን ቻናል ለመቀላቀል ከስር #JOIN የምትለውን ብቻ መጫን ነው ።
182 viewsM@m£, 11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 14:23:02 Watch "kurulus osman bolum 121 or part 183and184 in amharic subtytil" on YouTube


195 views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 07:32:31 #ሳይታሰብ_ክፍል_ሃያ_አራት {24}
         የ  Ayub እና የ Ahlam
            መሳጭ የ ፍቅር
                  ታሪክ
#part 24 (ስሙት ትወዱታላችሁ)
   
Telegram Join ያድርጉ
     @ethio_muslim_nashida

አሳብ እና አስታያየት ካላቹ ከስር ባለው ደቅ አርጉልን


@Tofik3895
834 views🅣.🅡.🅚, 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 22:48:51 #ሳይታሰብ_ክፍል_ሃያ_ሦስት {23}
         የ  Ayub እና የ Ahlam
            መሳጭ የ ፍቅር
                  ታሪክ

#part 23 (ስሙት ትወዱታላችሁ)
   
Telegram Join ያድርጉ
      @ethio_muslim_nashida

አሳብ እና አስታያየት ካላቹ ከስር ባለው ደቅ አርጉልን


@Tofik3895
2.1K views🅣.🅡.🅚, 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 17:24:30
Mawlidul Mustefa - Liqae 4 | መውሊዱል ሙስጠፋ - ሊቃእ 4 መድረክ አዲስ ነሺዳ

@Ethio_Muslim_Nashida
2.3K viewsᴀʙ๏๏ᴅɪ, 14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 15:15:22 አዳዲስ ነሺዳዎች ለማግኘት
225 views🅣.🅡.🅚, 12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 23:06:54
ቻናሉ የ ዶ/ር ዛኪርን ስራዎችን ለዑማዉ በቀላሉ ለማድረስ ታስቦ የተጀመረ ነው ኢን ሻ አላህ ግቡን ይመታል ቢኢዝኒላህ join us
158 views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳. R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢, 20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 22:21:14 #ሳይታሰብ_ክፍል_ሃያ_ሁለት {22}
         የ  Ayub እና የ Ahlam
            መሳጭ የ ፍቅር
                  ታሪክ
#part 22 (ስሙት ትወዱታላችሁ)
   
Telegram Join ያድርጉ
    @ethio_muslim_nashida 

አሳብ እና አስታያየት ካላቹ ከስር ባለው ደቅ አርጉልን


@Tofik3895
501 views🅣.🅡.🅚, 19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 14:07:54
የናፍቆት ደብዳቤ አዲሰ የመድረክ ነሺዳ ኒብራስ 2 New Neshida Nibras 2

Neshida ከፈለጉ join ያድርጉ
        @ethio_muslim_nashida
1.2K views🅣.🅡.🅚, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 05:13:04 የእርዳታ ጥሪ

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቼ የአላህ ሰላም በናንተ ላይ እንዲሆን እየተመኘው ዛሬ የሁላቹንም ትብብር እሻለው!

አንድ ጎረቤታችን ከአመታት በፊት ነበር ከሚቱና ልጆቹ ጋር እኛ ሰፈር ቤት ገዝቶ የገባው ከዛም አነስ ያለች ሱቅ ከፍቶ ከሱ በሚገኘው ገቢ ቤተሰቦቹን ያስተዳድርበታል ዘንድሮ 2015 ጅማሮ ላይ ሚስቱ በጠና ታማ ከወር በላይ ሆስፒታል ተኛች በጣም ብዙ ብር አውጥቶ አሳከማት አልተሻላትም ነበር በመጨረሻም ሲህር ተብላ ቁርዓን አስቀርቶባት ተሻላት ትንሽ እንደቆየም የ5 አመት የሚሆን ልጁን በጠና ተመመበት አሁንም በጣም ተቸገረ ወላሂ አል አዚም ብር አጥቶ የኔ ቤተሰቦችና የሰፈራችን ሰዎች ትንሽ ብር አዋተው ልጁም ታክሞ በአለህ ፍቃድ ተሻለው። ነገር ግን አህባቢ ወላሂ ያኔ እንደዛ ሙሉ እቃ ያለው ሱቅ አሁን እጅግ በጣም ትንሽ እቃዎች ነው ያሉት ካርድ እራሱ የለም ወላሂ ረመዳንን እራሱ በጣም ተቸግረው ነው እያሳለፉ ያሉት።

እና ውዶቼ ይነኝህን ሚስኪን ቤተሰቦች ችግር ሁላችንም ብንተባበር  መቅረፍ እንችላለን በአላህ ፍቃድ ወላሂ።

እስከ ረመዳን 29 ድረስ የሚቆይ  ለዚህ ቤተሰብ ኢዳቸውን ደስ ብሏቸው እንዲያሳልፉ የገቢ ማሰባሰቢያ ከስር በሚታዩት አካውንት የቅማችሁን እንድታግዙን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000512156669

Dawud Muhammad Shalo
1.8K views🅣.🅡.🅚, 02:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ