Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ GUNNERS

የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_gunners — ኢትዮ GUNNERS
የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_gunners — ኢትዮ GUNNERS
የሰርጥ አድራሻ: @eth_gunners
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.23K
የሰርጥ መግለጫ

🔻ስለ መድፈኞቹ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም ምርጫዎ ይህ ቻናል ይሁን።
✅️ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች
✅ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ
✅️️ የተጨዋቾች የዝውውር መረጃ
✅ ጨዋታን በቀጥታ እንዘግባለን
🔻በተጨማሪም የክለባችንን ጎሎች እና የተጨዋቾችን እንቅስቃሴ ሚያገኙበት ቻናል:- [ https://t.me/ETH_GUNNERS_VIDEO ]
✌CREATED BY @ESR_CLASSIC

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-07-06 19:13:18
አርሰናል ለዩሪ ቴሌማንስ የ30 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ናቸው።
@ETH_GUNNERS
791 viewsFake life, edited  16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 17:09:35
ማይክል አርቴታ፡ ወደ ማሰልጠን ስገባ ከአርሰናል ጋር ምን መስራት እንደምፈልግ ግልፅ እይታ ነበረኝ። በገንዘብም ዘላቂነት ያለው እና ክለቡ ባለፉት አመታት የነበረውን እሴት፣ ማንነት እና ስሜት የሚያስተላልፍ አሸናፊ ቡድን መገንባት ፈልጌ ነበር። .. @ETH_GUNNERS
799 viewsPapi, edited  14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 14:02:40
BREAKING

አርሰናል የላዚዮውን ሰርጌጅ ሚሊንኮቪች ሳቪች ለማስፈረም 47 ሚሊየን ፓውንድ አቅርበው ውድቅ ተደርጓበታል ።

ዘገባዎች እንደሚያሳዩት አርሰናሎች የልጁን ፊርማውን ለማረጋገጥ 65 ሚሊየን ዩሮ በመክፈል ለመመለስ ፍቃደኞች ናቸው ።

(Mail Sport)

Share it @Eth_gunners
817 viewsHakim González , 11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 06:31:56
ቶማስ ፓርቴ በአስገድ መድፈር ተጠርጥሩዋል የተባለው ወሬ ከ እውነት የራቀ ነው ሰሜን ለንደን ስለተባለ ነበር ቤን ዴቪስ የቶተንሃሙ ተጫዋች ነው ምርመራ ላይ ያለዉ ድሮም የኛ ተጫዋቾች ጎል እንጂ ሴት አይደፍሩም፡፡

@Eth_gunners
825 viewsBelay, edited  03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 06:29:44
አሁን በወጡ መረጃዎች የቶተንሃሙ ተጫዋች ቤን ዴቪስ በአስገድዶ መድፈር ክስ ተጠርጥሮ ምርመራ እየተደረገበት።

@Eth_gunners
791 viewsBelay, edited  03:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 00:42:09
#gnabry

አርሰናል ፊቱን ወደ ሰርጅ ናብሪ ሊያዞር ይችላል

እንደ The Express ዘገባ ከሆነ ሚኬል አርቴታ ጀርመናዊውን ተጫዋች ወደ ኤሚሬትስ ለመመለስ እያጤነ ነው

ሊቨርፑል፣ ማን. ዩናይትድ፣ ማን. ሲቲ እና ሪያል ማድሪድ ሌሎች ስማቸው ከተጫዋቹ ጋር የተያያዙ ክለቦች ናቸው

[ Tribal Football ]


@Eth_gunners
779 viewsDagmawiAmanuel, edited  21:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 23:58:29
ደህና እደሩ Fam

@Eth_gunners
@Eth_gunners
753 views 𝖐𝖎𝖗𝖆 𝖒ø8 , 20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 23:41:53
ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች

@Eth_gunners
@Eth_gunners
776 views 𝖐𝖎𝖗𝖆 𝖒ø8 , 20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ