Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ GUNNERS

የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_gunners — ኢትዮ GUNNERS
የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_gunners — ኢትዮ GUNNERS
የሰርጥ አድራሻ: @eth_gunners
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.23K
የሰርጥ መግለጫ

🔻ስለ መድፈኞቹ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም ምርጫዎ ይህ ቻናል ይሁን።
✅️ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች
✅ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ
✅️️ የተጨዋቾች የዝውውር መረጃ
✅ ጨዋታን በቀጥታ እንዘግባለን
🔻በተጨማሪም የክለባችንን ጎሎች እና የተጨዋቾችን እንቅስቃሴ ሚያገኙበት ቻናል:- [ https://t.me/ETH_GUNNERS_VIDEO ]
✌CREATED BY @ESR_CLASSIC

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-08-29 23:17:06
የእናንተን ምርጫ የትኛው ነው
908 viewsYafet Gaming, 20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 22:30:56
GOOD NIGHT [ኢትዮ GUNNERS]

#EN14     መልካም አዳር

@ETH_GUNNERS
938 viewsESR10 , 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 19:25:02
ፖል ቲየርኒ የፊታችን እሁድ ክለባችን
አርሰናል ከ ዩናትድ በኦልድትራፎርድ የሚያደርጉትን ጨዋታ በዋና ዳኝነት እንደሚመራው ተረጋግጧል።

ይሄ ዳኛ የ ማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ መሆኑ ይታወቃል !
1.1K viewsHAMZA , edited  16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 18:11:42
#leah #passion

ሊህ ዊሊያምሰን በፉልሃሙ ጨዋታ ሁለቱ ጎሎች ሲቆጠሩ ሁላችንንም ነበረች

One Of Our Own


@ETH_GUNNERS
1.1K viewsDagem, 15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:08:31
#Who_scored የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ የኛው መድፈኛ ማርቲን ኦዴጋርድ ተካቶበታል።

@ETH_GUNNERS
1.0K viewsESR10 , 12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 12:38:57
የ Sofa Score የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ወስጥ ኦዴጋርድ 8.4 በማግኘት ተካቷል ።
1.1K viewsHAMZA , 09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:17:11
የቀድሞ ተጫዋች የነበረው ኦባ በመደብደብ እና ሚስቱን በስለት ይዘው በማስፈራራት ከባድ ዝርፊያ ተፈፅሞበታል
@ETH_GUNNERS
986 viewsWINNER, edited  08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:15:41
አርሰናል የኒኮላስ ፔፔን መልቀቅ ተከትሎ ፔድሮ ኔቶን ለማምጣት ተስፋ አድርጎ ነበር፤ ነገርግን አሁን ዝውውሩ በጣም የማይቻል ይመስላል ምክንያቱም ዎልቭስ በዚህ ክረምት ለመሸጥ ፍቃደኛ ስላልሆኑ ነው።

አርሰናልም ከፍተኛ ገንዘብ የማቅረብ ፍላጎት ያለው አይመስልም።

[David_Ornstein]

@ETH_GUNNERS
979 viewsHAMZA , 08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 10:48:51
አርቴታ ስለ አምበላችን ማርቲን ኦዴጋርድ

"ተፅእኖ አለው እና በአስቸጋሪ ጊዜያት ኳሱን ወስዶ ነገሮችን ያደርጋል።"

@ETH_GUNNERS
932 viewsESR10 , 07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 08:29:17
የአርሰናል ቋሚ 11 ውስጥ ካሉ ተጫዋች ስለማን ለየት ያለ የግል እና በመረጃ የተደገፈ ትንተና እንዲደረግላቸው ትፈልጋላቹ?
መልሳቹን ካመንት ላይ አስቀምጡ
@ETH_GUNNERS
961 viewsWINNER, 05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ