Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ GUNNERS

የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_gunners — ኢትዮ GUNNERS
የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_gunners — ኢትዮ GUNNERS
የሰርጥ አድራሻ: @eth_gunners
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.23K
የሰርጥ መግለጫ

🔻ስለ መድፈኞቹ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም ምርጫዎ ይህ ቻናል ይሁን።
✅️ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች
✅ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ
✅️️ የተጨዋቾች የዝውውር መረጃ
✅ ጨዋታን በቀጥታ እንዘግባለን
🔻በተጨማሪም የክለባችንን ጎሎች እና የተጨዋቾችን እንቅስቃሴ ሚያገኙበት ቻናል:- [ https://t.me/ETH_GUNNERS_VIDEO ]
✌CREATED BY @ESR_CLASSIC

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-07-07 19:51:21
ለኔ እስካሁን ጥያቄ የሆነብኝ እና በጣም ያስገረመኝ ነገር ቢኖር አርሰናል ለምን የቴሌማንስን ዝዉዉር ችላ እንዳለዉ ነዉ አንዳንድ መረጃዎች እንደሚዘግቡት ከሆነ አርሰናል ተጫዋቹን ችላ ያለዉ ሌሎች ኢላማዎችን እየተመለከቱ ስለሆነ ነዉ ይላሉ ነገር ግን ቴሌማንስ ሊጉን በደንብ ስለሚያቀዉ ለአርቴታ አጨዋወትም ስለሚመች ቅድሚያ ለሱ ቢሰጡ ደስ ይለኛል የእናንተን ሃሳብ አካፍሉኝ።

@ETH_GUNNERS
393 viewsBelay, edited  16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 17:40:43
ጋቢ "6" @ETH_GUNNERS
521 viewsPapi, edited  14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:56:08
ፉልሀም በርንድ ሌኖን ከአርሰናል ለማስፈረም ውል ሊጨርስ ነው። አሁን በሁሉም ወገኖች መካከል ስምምነት ያለ ይመስላል።

WestLondonSport

@ETH_GUNNERS
544 viewsESR10 , 13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:11:28
ፋቢዮ ቪዬራም ከመጠነኛ ጎዳቱ በማገገም በጀርመን ከቡድኑ ጋር ተቀላቅሏል።

@ETH_GUNNERS
557 viewsESR10 , 13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 12:33:41
በጀርመን ውስጥ የመጀመሪያው የልምምድ ቀን!

@ETH_GUNNERS
606 viewsESR10 , 09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 12:20:07
ማይክል አርቴታ፡ ወደ ማኔጅመንት ስገባ ከአርሰናል ጋር ምን መስራት እንደምፈልግ ግልፅ እይታ ነበረኝ። በገንዘብም ዘላቂነት ያለው እና ክለቡ ባለፉት አመታት የነበረውን እሴት፣ ማንነት እና ስሜት የሚያስተላልፍ አሸናፊ ቡድን መገንባት ፈልጌ ነበር።

@ETH_GUNNERS
610 viewsESR10 , 09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 12:14:58
ዛሬ በጀርመን የአርሰናል የቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ አድርገዋል።

@ETH_GUNNERS
590 viewsESR10 , 09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 11:58:44
እንዴት ነው አርሰናልን ለማየት የጓጓ

ነገ የ ፕሪ ሲዝን ጨዋታ መድፈኞቹ ይጀምራሉ
@Eth_gunners
595 viewsFake life, 08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 23:45:26
መልካም አዳር || ኢትዮ Gunners

@Eth_gunners
@Eth_gunners
696 views 𝖐𝖎𝖗𝖆 𝖒ø8 , 20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:45:50
ጋብርኤል ጄሱስ X ሞሐመድ ኤሊኒ

@ETH_GUNNERS
746 viewsFake life, edited  18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ