Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ GUNNERS

የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_gunners — ኢትዮ GUNNERS
የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_gunners — ኢትዮ GUNNERS
የሰርጥ አድራሻ: @eth_gunners
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.23K
የሰርጥ መግለጫ

🔻ስለ መድፈኞቹ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም ምርጫዎ ይህ ቻናል ይሁን።
✅️ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች
✅ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ
✅️️ የተጨዋቾች የዝውውር መረጃ
✅ ጨዋታን በቀጥታ እንዘግባለን
🔻በተጨማሪም የክለባችንን ጎሎች እና የተጨዋቾችን እንቅስቃሴ ሚያገኙበት ቻናል:- [ https://t.me/ETH_GUNNERS_VIDEO ]
✌CREATED BY @ESR_CLASSIC

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-08-31 23:14:26 ኮርና ለቪላ
293 viewsFake life, 20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:14:22 ቅጣት ለአርሰናል
262 viewsESR10 , 20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:40:45
#UPDATE

አሌክሳንደር ዜንቼኮ ከ አስቶንቪላ ጋር ላለብን ጨዋታ እንደማይደርስ ተረጋግጧል ።
394 viewsHAMZA , 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 17:03:13
አርሰናል ማይካሃይሎ ሙድሪክን ለማስፈረም ቅድመ ሁኔታዎችን ከቀናት በፊት መርምሯል ፣ነገር ግን በተጫዋቹ በኩል ብቻ። ኤቨርተኖች ለተጫዋቹ የ30ሚ.ዩሮ የቃል ጥያቄ በሻክታር ዶኔትስክ ውድቅ አድርገውት የነበረው ባለፈው ሳምንት ነበር። ሙድሪክ 'እስከ መጨረሻው የሚታይ' ነው።
[FabrizioRomano]
@Eth_gunners
@Eth_gunners
839 viewsFake life, 14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:46:59
ቶማስ ፓርቲ በጉዳት የሚያልፉት ጨዋታዎች።

◉ አስቶን ቪላ (H)
◎ ማንቸስተር ዩናይትድ (A)
◎ FC ዙሪክ (A)
◉ ኤቨርተን (H)
◉ PSV Eindhoven (H)
@Eth_gunners
@Eth_gunners
820 viewsFake life, 13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 14:46:33
|መሀመድ ኤልኔኒ ከፉልሃም ጋር በነበረው ጨዋታ ከባድ ጉዳት አጋጥሞታል። አርሰናል ሙሉ ለሙሉ እየተጠባበቀ ቢሆንም ኤልኔኒ ብዙ ጊዜ እንደሚወስድ ተገምቷል። ፓርቲ እንዲሁ በክትትል ላይ ሲሆን በአንፃራዊነት አነስተኛ የጡንቻ ጉዳት ነው።

አርሰናል ምናልባት በመሀል ሜዳ አዲስ ተጫዋች ለመቅጠር ይፈልጉ ይሆናል። [ዴቪድ ኦርንስታይን]

@ETH_GUNNERS
845 viewsᴇʏᴏᴤɪ, edited  11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 12:40:38
የዛሬ ሁለት አመት ክለባችን አርሰናል ሊቨርፑልን በማሸነፍ የኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ!!



@ETH_GUNNERS
869 viewsᴇʏᴏᴤɪ, 09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 07:44:32
ኦዴጋርድ በዚህ ሲዝን በPL ውስጥ 5ኛውን ከፍተኛ ርቀት ሸፍኗል። ከኳስ ውጪ የማይታመን የስራ ፍጥነቱን የፈጠራ ሊቅነቱን ማግኘት ችሏል።

@ETH_GUNNERS
952 viewsESR10 , 04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 07:31:55
GOOD MORNING [ኢትዮ GUNNERS]

#GJ9     መልካም ቀን

@ETH_GUNNERS
900 viewsESR10 , 04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 23:18:30
እንዴዴዴዴዴዴዴዴ! እስካሁን ድረስ ይሄንን ቻናል አልተቀላቀሉም ኸረ አሁኑኑ በፍጥነት #join ይበሉ ያለበለዚያ በቀይ ካርድ አሁን ካሉበት ቻናል እናሰናብቷታለን
674 viewsYafet Gaming, 20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ