Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ GUNNERS

የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_gunners — ኢትዮ GUNNERS
የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_gunners — ኢትዮ GUNNERS
የሰርጥ አድራሻ: @eth_gunners
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.23K
የሰርጥ መግለጫ

🔻ስለ መድፈኞቹ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም ምርጫዎ ይህ ቻናል ይሁን።
✅️ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች
✅ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ
✅️️ የተጨዋቾች የዝውውር መረጃ
✅ ጨዋታን በቀጥታ እንዘግባለን
🔻በተጨማሪም የክለባችንን ጎሎች እና የተጨዋቾችን እንቅስቃሴ ሚያገኙበት ቻናል:- [ https://t.me/ETH_GUNNERS_VIDEO ]
✌CREATED BY @ESR_CLASSIC

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-01 19:21:16
|| ማንቸስተር ሲቲ ከማንኛውም የዳግላስ ሉዊስ ሽያጭ 20% የማግኘት መብት ይኖረዋል ። ስለዚህ አርሰናል ጥሩ ገንዘብ ለቪላ ማቅረብ አለበት ። [ martin Blackburn ]

@ETH_GUNNERS
669 viewsᴇʏᴏᴤɪ, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:05:54
አርሰናል ለ21 ዐመቱ የፓልሜራስ ተጨዋች ዳኒሎ 20ሚ£ አቅርቧል።
@ETH_GUNNERS
671 viewsYasin, 16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:03:26
የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋቾቹ ዊልያን እና ኦባሚያንግ ለፉልሀም እና ቼልሲ በመፈረም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ይመለሳሉ።

@ETH_GUNNERS
666 viewsYasin, 16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:55:25
8 ዐመት
239 ጨዋታ
3 ኤፌ ካፕ
መቸም ማንረሳው ተጨዋች እናመሰግናለን ሄክተር ቤለሪን።
@ETH_GUNNERS
676 viewsYasin, 15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 17:16:56
ዳግላስ ሉዊዝ አሁን ከአርሰናል ጋር በግል ውል ከተስማማ በኋላ ዝውውሩ እውን እንዲሆን ግፊት እያደረገ ነው።

ከአስቶንቪላ ጋር የሚደረገው ድርድር ቀጣይነት ያለው ነው ነገር ግን በዝውውር ክፍያው ምክንያት የተወሳሰበ ነው።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
751 viewsᴇʏᴏᴤɪ, 14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:03:15
አንዳንዶች ከጨዋታው በፊት ይጠራጠሩት ነበር ግን ትናንት ምሽት ከአልበርት ሳምቢ ሎኮንጋ ምን አይነት ብቃት ነበረው።

ተጠራጣሪዎች ስህተት መሆናቸውን አረጋግጧል …
@Eth_gunners
@Eth_gunners
782 viewsFake life, 13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 15:56:52
ስትገረፍ ታወራዋለህ
756 viewsHAMZA , 12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 15:13:48
ዳግላስ ሊውዝ ወደ አርሰናል ለመዘዋወር ግፊት እያደረገ ነው። ዝውውሩን ይፈልገዋል እናም በ20 ሚሊየን ፓውንድ ዋጋ ድርድሩ እየተካሄደ ነው የግል ጉዳዮች ችግር አይሆኑም።

አስቶንቪላዎች የዴንዶንክርን ዝውውር በቅርቡ ይፋ ያደርጋሉ። [Fabrizio romano]

@ETH_GUNNERS
744 viewsᴇʏᴏᴤɪ, 12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:58:43
የክረምቱ የዝውውር መስኮት ዛሬ ይዘጋል ክለባችን የትኞቹን ዝውውሮች ቢያጠናቅ ይበልጥ ሚጠናከር ይመስላቹሀል።

@ETH_GUNNERS_CHAT
867 viewsESR10 , 05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:47:53
የኦገስት ወር የአውሮፓ ምርጡ ክለብ

@ETH_GUNNERS
853 viewsYasin, 05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ