Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ GUNNERS

የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_gunners — ኢትዮ GUNNERS
የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_gunners — ኢትዮ GUNNERS
የሰርጥ አድራሻ: @eth_gunners
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.23K
የሰርጥ መግለጫ

🔻ስለ መድፈኞቹ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም ምርጫዎ ይህ ቻናል ይሁን።
✅️ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች
✅ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ
✅️️ የተጨዋቾች የዝውውር መረጃ
✅ ጨዋታን በቀጥታ እንዘግባለን
🔻በተጨማሪም የክለባችንን ጎሎች እና የተጨዋቾችን እንቅስቃሴ ሚያገኙበት ቻናል:- [ https://t.me/ETH_GUNNERS_VIDEO ]
✌CREATED BY @ESR_CLASSIC

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-09-01 08:47:20
ሰላም ውድ የመድፈኞቹ ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ የኛን ቻናል ተከታታዮች መረጃ(ምልክት) የሚደርሳቸው 68.71% ነው ከ100 ይህ ማለት 32% የሚሆኑት ተከታዮች #UNMUTE ላይ አድርገዋል ማለት ነው። ቤተሰቦች በቻናላችን ላይ እናንተን ያልተመቻችሁ ነገር ካለ በዚህ የኢትዮ GUNNERS BOT [@ETH_GUNNERS_BOT] ላይ መልዕክታችሁን ላኩልን እኛም በፍጥነት ምላሽ እንሰጣለን።እባካችሁ መድፈኞች #MUTE ላይ አድረጉ እና መረጃዎችን ተከታተሉ።

ለትብብራችሁ በጣም እናመሰግናለን [ኢትዮ GUNNERS]

@ETH_GUNNERS
796 viewsESR10 , 05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:29:39 ሰላም የተከበራችሁ የኢትዮ ገነርስ ተከታታዮች ግሩፓችንን ተቀላቀሉ እና ተወያዩበት

@ETH_GUNNERS_CHAT
@ETH_GUNNERS_CHAT
@ETH_GUNNERS_CHAT
750 viewsESR10 , edited  05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:20:50
GOOD NIGHT [ኢትዮ GUNNERS]

#GJ9_GM11    መልካም አዳር

@ETH_GUNNERS
119 viewsESR10 , 21:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:41:55
ጋብሪዬል ጄሱስ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።

[SKY SPORT]

@ETH_GUNNERS
304 viewsESR10 , 20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:36:42
አርሰናል 5ተኛ ሳምንት ጨዋታውን በድል አጠናቋል። አሁን ስለ ቀጣዩ ጨዋታ ነው ማሰብ ያለብን።

@ETH_GUNNERS
361 viewsESR10 , 20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:26:25
5ተኛ ተከታታይ ድል

የፕሪምየር ሊጉ መሪ
@ETH_GUNNERS
@ETH_GUNNERS
417 viewsFake life, edited  20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:24:21 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 5ተኛ ሳምንት ጨዋታ

ተጠናቀቀ

አርሰናል አስቶን ቪላ
#ጄሱስ 31' #ሊዊዝ 75'
#ማርቲኔሊ 77'

SHARE @ETH_GUNNERS
408 viewsESR10 , 20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:23:10 ጨዋታውው ተጠናቀቀቀ
405 viewsESR10 , 20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:22:31 አርሰናል ኳሱን ይዘዋል
401 viewsESR10 , 20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:21:48 ወጣበት
398 viewsESR10 , 20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ