Get Mystery Box with random crypto!

«ሰሊም<=> ሚድያ»

የቴሌግራም ቻናል አርማ eross_eross — «ሰሊም<=> ሚድያ»
የቴሌግራም ቻናል አርማ eross_eross — «ሰሊም<=> ሚድያ»
የሰርጥ አድራሻ: @eross_eross
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.16K
የሰርጥ መግለጫ

☞ ወርቃማ ንግግሮችና ምክሮች፣ አነቃቂ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ቻናል ነው ‼️
👇👇👇ሼር
@eross_eross

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-05-28 10:21:48 ርቀትህን ለካ
.
በፊትም በኋላም በግራም በቀኝም አስበህ ሞክረህ በነገርህ ሁሉ ጥረህ ካልተሳካ፣
ሙሲባህ ከበዛ ኪሣራህ ካየለ በድርብርብ ችግር ዉስጥህ ከተነካ ፣
እራስህን መርምር ችግሩ ካንተ ነው ከፈጠረህ አምላክ ምን ያህል እንደራቅክ ክፍተትህን ለካ!
.
643 views𝑦𝑒ℎ𝑢𝑛 𝑔𝑖𝑑 𝑦𝑟𝑙𝑎𝑚, 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 10:21:06 #ጠንካራ_ሁን

ዘመናት ይፈትኑሀል ምን አልባት ትሰደዳለህ፣ ከሀገርህ
ትርቃለህ፣ የእናትህን እንጀራ ዳግም ትናፍቃለህ ግን.
#ብርቱ_ሁን
ምድር ላይ እራስህን ብቸኛ ሆነህ ታገኘዋለክ ያለ ወዳጅ፣ ያለ ጓደኛ፣ ያለ ወንድም የምድርን ፈተና ብቻህን ትጋደላለህ ግን ,,
#ጠንካራ_ሁን፡፡
815 views𝑦𝑒ℎ𝑢𝑛 𝑔𝑖𝑑 𝑦𝑟𝑙𝑎𝑚, 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 12:07:36 ለንዴት

አኡዙ ቢላህ ሚነ ሽሸይጧኒ ረጂም ማለት።
ዝምታን መምረጥ , ያሉበት መቀየር, ቆመው ከሆነ መቀመጥ ተቀምጠው ከሆነ መተኛት, ውዱእ ማድረግ ወደ ሶላት መጣደፍ። ዚክር ማድረግ።

አላማ ገፍቶ ካልያዙት ።እቅድ ደርሰው ካልጨበጡት ሩህ የላቸውም።

@eross_eross
831 views𝖆𝖇𝖚 =𝖘𝖊𝖑𝖎𝖒, edited  09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 12:07:26 ያ አብዱሏህ

ዱንያ ቅዠት፣ አኺራ ንቃት፣ ሞት ደግሞ በመሀከላቸው ነው፤ እኛ በማይጨበጥ ህልም ውስጥ ነን፣ ነፍሱን ሂሳብ ያደረገ ያተርፋል፣ የተዘናጋ ይከስራል፣ የነገሮችን ፍፃሜ የሚያስተውል ስኬታማ ይሆናል፣ ስሜቱን የታዘዘ ይጠማል፣ የታገሰ ይጠቀማል፣ የፈራ ይድናል፣ ምክር የተቀበለ ያስተውላል፣ ያስተዋለ ይረዳል፣ የተረዳ ያውቃል፣ ያወቀ ይተገብራል። ስትሳሳት ቶሎ ተመለስ፣ ከተፀፀትክበት ነገር ቶሎ ራቅ፣ ያላወቅከውን ጠይቅ፣ ስትቆጣ ራስህን ተቆጣጠር

አላህ እነዚህን ባህሪያቶች ያላብሰን !!! አላሁመ አሚን
766 views𝖆𝖇𝖚 =𝖘𝖊𝖑𝖎𝖒, 09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ