Get Mystery Box with random crypto!

ያ አብዱሏህ ዱንያ ቅዠት፣ አኺራ ንቃት፣ ሞት ደግሞ በመሀከላቸው ነው፤ እኛ በማይጨበጥ ህልም | «ሰሊም<=> ሚድያ»

ያ አብዱሏህ

ዱንያ ቅዠት፣ አኺራ ንቃት፣ ሞት ደግሞ በመሀከላቸው ነው፤ እኛ በማይጨበጥ ህልም ውስጥ ነን፣ ነፍሱን ሂሳብ ያደረገ ያተርፋል፣ የተዘናጋ ይከስራል፣ የነገሮችን ፍፃሜ የሚያስተውል ስኬታማ ይሆናል፣ ስሜቱን የታዘዘ ይጠማል፣ የታገሰ ይጠቀማል፣ የፈራ ይድናል፣ ምክር የተቀበለ ያስተውላል፣ ያስተዋለ ይረዳል፣ የተረዳ ያውቃል፣ ያወቀ ይተገብራል። ስትሳሳት ቶሎ ተመለስ፣ ከተፀፀትክበት ነገር ቶሎ ራቅ፣ ያላወቅከውን ጠይቅ፣ ስትቆጣ ራስህን ተቆጣጠር

አላህ እነዚህን ባህሪያቶች ያላብሰን !!! አላሁመ አሚን