Get Mystery Box with random crypto!

«ሰሊም<=> ሚድያ»

የቴሌግራም ቻናል አርማ eross_eross — «ሰሊም<=> ሚድያ»
የቴሌግራም ቻናል አርማ eross_eross — «ሰሊም<=> ሚድያ»
የሰርጥ አድራሻ: @eross_eross
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.16K
የሰርጥ መግለጫ

☞ ወርቃማ ንግግሮችና ምክሮች፣ አነቃቂ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ቻናል ነው ‼️
👇👇👇ሼር
@eross_eross

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 19:43:18 ዝሙት በየሜዳው ሲሰበክና ሰዉ ትዳርን እያጣጣለ በዝሙት ሲዘምን እያየን ዝም እንበል! ታዛቢዎትም እንሁን! ዝሙትን ለመከላከል ሁላችንም የምንችለውን ሳይሆን የሚጠበቅበን እናድርግ! አንዱ ትውልድ ዛፍን ሲተክል ሌላው እንደሚጠለልበት ሁሉ እንዱ ትውልድ ኃጢአትን ሲዘራ የኃጢአቱ መዘዝ በቀጣዩ ትውልድ ላይ በረጅሙ ጥላውን ያጠልበታል፡፡ በውጤቱም ያኛው የዚኛው ተከታይ ይሆናል፡፡ በፍርዱም ዕለት እርስ በርስ…
98 viewsአቡ ጁለይቢብ, edited  16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:33:07 ::::::ጋብቻ በኢስላም እይታ::::: የነፍስ ማረፊያ፣የቀልብ መርጊያና መርኪያ፣የህሊና መረጋጊያ ነው ። ሁለቱ ፆታዎች በፍቅር መተዛዘን እና መተባበር፣መቻቻልና በመከባበር የሚኖሩበት ተቋም ነው። በእንደዚህ አይነቱ ሰላማዊና የተረጋጋ ተቋም ኢስላማዊ ቤተሰብ ይመሰረታል። ደስተኛ ጤነኛ ልጆች ይፈልቃሉ። ቁርአን የሁለቱን ፆታዎች ዘልአለማዊና ተፈጥሯዊ ግንኙነት በአንፀባራቂ በሆነ አኳሀን ገልፆታል…
109 viewsአቡ ጁለይቢብ, 16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:26:07 የዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም ወንድሞች ታዳጊውን ዩሱፍን ሊገሉት ፈለጉ»
ግን
አልሞተም። ፋናው እንዳይታይና እንዲረሳ ሞከሩ» ግን ዝናቸው
ከፍ አለ። ባሪያ እንዲኾን ፈልገው ሸጡት» ጭራሽ ንጉሥ ኾኑ ።
የአባቱን ውዴታ ከእርሱ ሊያስወግዱ ፈለጉ» አባት ግን
ፍቅራቸው
አየለ። ስለዚህ በሰዎች ሴራ ፈጽሞ ስጋት አይግባህ!
ምክኒያቱም...
.
But they plan, and Allah plans. And Allah is the
best of planners.

@eross_eross
96 viewsአቡ ጁለይቢብ, edited  16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 15:20:03 ::::::ጋብቻ በኢስላም እይታ:::::

የነፍስ ማረፊያ፣የቀልብ መርጊያና መርኪያ፣የህሊና መረጋጊያ ነው ።

ሁለቱ ፆታዎች በፍቅር መተዛዘን እና መተባበር፣መቻቻልና በመከባበር የሚኖሩበት ተቋም ነው።
በእንደዚህ አይነቱ ሰላማዊና የተረጋጋ ተቋም ኢስላማዊ ቤተሰብ ይመሰረታል። ደስተኛ ጤነኛ ልጆች ይፈልቃሉ።

ቁርአን የሁለቱን ፆታዎች ዘልአለማዊና ተፈጥሯዊ ግንኙነት በአንፀባራቂ በሆነ አኳሀን ገልፆታል የፍቅር እና የመረጋጋት የመተዛዘን፣ የመተሳሰብና የመረዳዳት ድባብ ሊያሰፍን በሚችል መልኩ አብራርቶታል።

وَمِنْ ءَايَٰتِهِۦٓ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَٰجًۭا لِّتَسْكُنُوٓا۟ إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةًۭ وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِى ذَٰلِكَ لَـَٔايَٰتٍۢ لِّقَوْمٍۢ يَتَفَكَّرُونَ

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡

ጋብቻ የነፍስ ለነፍስ ትስስር ጠንካራ የግንኙነት ገመድ ነው።አላህ ሁለቱን ነፍሶች እንዲረጋጉ እና እንዲሰክኑ በፍቅር በተሞላ ቤት ውስጥ በጋራ እንዲኖሩ አስተሳስሯቸዋል።
ለአንድ ሙስሊም ጥሩ ሚስት በህይወቱ ወስጥ ዋነኛ መደሰቻው ፣መርኪያውና መርጊያው ፣አላህ ከሰጠው ፀጋዎች ሁሉ በላጯ ናት።

ከህይወት ውጣ ውረድ ወደ እርሷ አረፍ ይላል ።ከየትኛውም ነገር በላይ ከርሷ ዘንድ መረጋጋትን ፣ፍቅርን ፣እዝነትን ያገኛል። የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ፦
"ይህች አለም መጣቀሚያ ናት። ትልቁ መጣቀሚያ መደሰቻ ግን መልካም ሚስት ናት ።" ብለዋል
ኢስላም ለጋብቻ ያለው እይታ እንደዚህ አንፀባራቂ ነው ለሴቶች ያለው እይታም እንዲህ የመጠቀ እጅግ ከፍ ያለ ነውና።

::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::

@eross_eross
142 viewsአቡ ጁለይቢብ, 12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:38:15 ❥ :::::::::ትዳር ማለት::::::::::::❥

ኣንድ ቤት አብሮ መኖር ወይም አብሮ መብላት ፣ መጠጣት ፣ አንሶላ መጋፍት ብቻ አይደለም ፤

❥ትዳርን ትዳር የሚያደርገው ይህ ብቻ አይሆንም በእንደዚህ አይነት መልኩ ትዳርን የመራን ያለ ሰው የትዳርን ጥፍጥና እና መድራዊ ጀነትነቷን ሳያጣጥም ይቀራል።

እውድህ አለሁ እወድሽ አለሁ ፣ ስጦታ መለዋወጥ ፣ በምሽት ጨረቃን እያዩ መዝናናት ፣ የተጎራረሱ ጣዓምን ማጣጣም ማን ለምራባዊያን ብቻ ሰጣቸው?

እኛ እኩ የነቃን ሱልጡን ሙስሊሞች ነን ከትዳር አጋር ጋር መጫወትን እና ፍቅር ቃላትን መለዋወጥን ለትዳር አጋር ያማረን ልብስ መጠቀምን ምነው ዛሬ በእኛ በሙስሊሞች ላይ ሃራም የተደረገ አስመሰልነው።

❥ትዳርን ፍቅር በፍቅር ለማድረግ ውድ ሞዴላችን ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) መከተል አለብን እናታችንን አይሻ ታላቁ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ወደ መስጊድ እንኳን ሲወጡ ግንባርዋን በመሳም ነበር የሚወጡት አሁን ግን ሰንቶች ባሎች ናቸው ይህንን የሚፈፅሙት እንድው እኮ ትዳር ያደረጉት ትዳር አላቸው የሚለውን ታርጋ ለመለጠፍ ይመስላል።

❥ ትዳር አለሁ ተብሎ ግን የትዳርን ጣዓም የማያውቅ ስንት አለ?ምን አለበት መንገድ ላይ ካሉ አበባ ሻጭ አንድ ይዘህ ወደ ቤት ብትመጣ ይህንን ብታጣ ቾኮሌት ይዘህላት ግባ ቆይ ጎበዝ ምንም ብታጣ መልካም ስነ ምግባር ይኖርህ።

☞ በኢስላማዊ ሰላምታ የእኔ ቆንጆ ያልክ ግባ ይህንን ማድረግ ለእስዋ ያለክን ቦታ እና ፍቅር ያሳያል ውድ እህት ውድ ወንድም ይሉኝታ በፍቅር መዓከል ይብቃ።

ትዳር ላይ ያላችሁ ውድ እህት እና ወንድሞቼ አትቀልዱ ።
ትዳራቸሁን ካዊያ አታድርጉት ተመካከሮ በሳምንት አንዴ ሹራ አድርጉ ያላቹበትን ኒዒማ በደንብ አስተውሉለዚህ ለአላህ ፀጋ መስጋናን አድርሱ አላህ ትዳራቹን እስከ ጀነት ያዝልቅላቹ።

☞ አላህ ላላገባን የሚበጀንን የትዳር አጋር እና ላገባን ደግሞ ያማረ ትዳር ይወፍቀን።

አሚን አሚን # ሼር
@Eross_eross
118 viewsአቡ ጁለይቢብ, 10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:34:50 ∙ የዓለሙ ትልቅ እውነታ☜

« የሰላም ፣የፍቅር ፣የእዝነት ፣የአንድነት ፣የመከባበር ፣የመተባበር ፣የመረዳዳት ……! ከመጀመሪያው እስከ ፍፃሜው ድረስ በውስጡ መልካም የተባሉ ነገራቶችን በሙሉ አቅፎ የያዘና በውስጡ ምንም አይነት ቅንጣት የምታክል መጥፎነት የማይገኝለት የዱኒያውም ሆነ የአኼራው እውነተኛ ሃይማኖት #ዒስላም» ብቻ ነው ።
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ

አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን ፡፡
احبك يا الله
@Eross_eross
117 viewsአቡ ጁለይቢብ, 10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:29:59 ⚅ዱንያ ላይ እጅግ ብዙ መልካምና ደጋግ ምርጥ ጓደኛ ሊሆኑ የሚችሉ ሰዎች እያሉ በአንድ ሰው ምክንያት መኖር አስጠላኝ አትበል፣ ይልቁንስ አንተ ያገኘኸውና የጠላሀው ሰው ከቀጣዩ ወዳጅህ ጋር ለሚኖርህ ግንኙነት ትምህርት ይሁንህ!!!
@eross_eross
111 viewsአቡ ጁለይቢብ, 10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 13:52:22 በአንድ ቃልም ብትሆን
የሚያስደስትህ ሰው አለ
๏ አንተ ሳታውቅ ከጎንህ ሆኖ
የሚረዳህም ሰው ይኖራል
๏ ሁሌም ደስተኛ እንድትሆን
ዱዓእ የሚያደርግልህ ሰውም አለ
⇨የአላህ እዝነቶች
እንዴት እንደሚመጡልህ አታውቅም
@Eross_eross
287 viewsአቡ ጁለይቢብ, 10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 15:59:32 #ለምንድነው_መኖር_የደከመህ??
.
ለምን መኖር ደከመህ? ለምን ህይወት ድግግሞሽ ሆነብህ? ለምን ራስህን ለማጥፋት ወሰንክ? በስደት ስላለህ? በህመም ስለሆንክ? ያሰብከው ስላልተሳካ? ያመንከው ስለከዳህ? አሞታለሁ ብለህ ለምን ታስባለህ? አበቦች ሲፈኩ እንደሚደርቁ ያውቃሉ፡፡ ግን እደርቃለሁ ብለው ሳይፈኩ አይቀሩም፡፡ ሰውም ሟች ነው ግን ሟች ነኝ ብሎ መተው የለበትም፡፡ ሁሉም ሰው በየመስኩ ያብብ፡፡ ወዳጄ እፅፍልሀለው አንተ አላስፈልግም ትላለህ እንጂ ያላንተ የማይሆኑ ብዙ ነገር አለ፡
☞ያላንተ የማይሞቅ ቤት አለ፡፡
☞ያላንተ የማይሳካ ህልም አለ፡፡
☞ያላንተ የማያምር ጨዋታ አለ፡፡
☞ያላንተ የማይደምቅ ቤት አለ፡፡
☞ያላንተ የማይነበብ ፅሁፍ አለ ይኸው ስላለህ ይህንን አነበብክ ታስፈልገናለህ፡፡

ይህቺ አለም ትልቅ ዳመራ ናት አንተ በዳመራው ስር ያለህ አንድ ችቦ ነህ አንተ ስትጠፋ የዳመራው ብርሀን ይቀንሳል፡፡ የቻልከውን ያህል ብራ አንተ ከነገሮች በላይ ነህ፡፡ በነገሮች አትረበሽ፡፡ እደግመዋለሁ ህይወት ልክ እንደ ክራር ጨዋታ ነው፡፡ አጨዋወቱን ያወቀ ጥሩ ሙዚቃ ይሰማል ያላወቀ ደግሞ ዝብርቅርቅ ጩኸቷን ለመስማት ይገደዳል፡፡ አሁንም እልሀለው ህይወት በደመነፍስ አትሄድም ስልቷን እወቀው፡

፡ በህይወትህ ትላንት ያለፈውን መጥፎ ህይወትህን መቀየር ማስተካከል መሰረዝ አትችልም፡፡ የምትችለው አምኖ መቀበልና ለተሻለ ነገ መስራት ነው፡፡ "መቀየር የማንችለውን ነገር መቀበል ማለት ተስፋ መቁረጥ ወይም መሸነፍ ማለት ሳይሆን አቅማችንን የምንችለው ነገር ላይ ማዋል ማለት ነው::"
በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ግን አቅምህን የምትችለው ነገር ላይ አውለው፡፡ ሳትኖር ለመሞት አትቸኩል ይሄ ማለት ሳትፅፍ ለማጥፋት ሞክር ማለት ነው፡፡
ታሪክህን ፃፍ እናንብህ፡፡
መልካም ኑሮ

ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ ያካፍሉ

@eross_eross
557 viewsአቡ ጁለይቢብ, 12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 15:24:16 ★ ደሀ ነኝ ብለህ ታስባለህ??
አብዛኛው ሰው እኔ ደሀ ነኝ ሲል ይሰማል ለመደሰትም
ገንዘብ እስኪያገኝ ይጠብቃል!! አይገርምም ሀብታም
ገንዘብ ሲፈልግ በጣም ያስቃል ፡፡ ሁላችንም ሀብታም
መሆናችንን ብነግራችሁስ ምን ትላላችሁ ?
ለምሳሌ፡- አሁን ይህንን ፅሁፍ እያነበባችሁ
ነው !! ይህንን ፅሁፍ የምታነቡበትን አይን አንድ ሀብታም
በ 10 ሚሊየን ብር ሽጡልኝ ቢላችሁ ትሸጡለታላችሁ ??
በእርግጠኝነት አታደርጉትም ምክንያቱም <<አያዋጣማ>>
ከ10 ሚሊየን ብሩ ይልቅ አይናችን ይጠቅመናልና::
አያችሁ አሁን በ10 ሚሊየን ብር እንኳን የማይተመን
ውድ ሀብት አለን ማለት ነው፡፡ ችግሩ ይህንን ሀብት መጠቀም አለመጠቀማችን ነው ስለዚህ እነዚህን ሀብቶች
ስንጠቀም ሀብታም ነን ማለት ነው ስለዚህ ደሀ ነኝ ብለህ
አትዘን ገንዘብና እንቅልፍ በራሳቸው ጊዜ ይመጣሉ ካንተ
የሚጠበቀው መስራት ብቻ ስለዚህ ገንዘብ ማጣት
ደስታህን አያጠፋውም ምክንያቱም አንተ ሀብታም
ስለሆንክ ደስተኛ ሆነህ ኑር

@Eross_eross
475 viewsአቡ ጁለይቢብ, 12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ