#ጠንካራ_ሁን ዘመናት ይፈትኑሀል ምን አልባት ትሰደዳለህ፣ ከሀገርህ ትርቃለህ፣ የእናትህን እንጀራ ዳግም ትናፍቃለህ ግን. #ብርቱ_ሁን ምድር ላይ እራስህን ብቸኛ ሆነህ ታገኘዋለክ ያለ ወዳጅ፣ ያለ ጓደኛ፣ ያለ ወንድም የምድርን ፈተና ብቻህን ትጋደላለህ ግን ,, #ጠንካራ_ሁን፡፡ 815 views𝑦𝑒ℎ𝑢𝑛 𝑔𝑖𝑑 𝑦𝑟𝑙𝑎𝑚, 07:21