Get Mystery Box with random crypto!

English Academy

የቴሌግራም ቻናል አርማ english_ethiopian — English Academy E
የቴሌግራም ቻናል አርማ english_ethiopian — English Academy
የሰርጥ አድራሻ: @english_ethiopian
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.52K
የሰርጥ መግለጫ

Home of English learners!

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-18 19:50:26 ስንት እንዳመጣቹ Comment ላይ ፃፉልኝ።

Good luck!
4.2K views16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 08:37:39 Question Tags - ኰስችን ታግስ Question tag የምንጠቀመው ማረጋገጫ ለማግኘት ነው። የምንጠየቀው ሰው ከኛ ሀሳብ ጋ እንዲስማማ ስንፈልግ የምንጠቅምበት የጥያቄ አይነት ነው። Eg: She is a doctor, isn't she? እሷ ዶክተር ነች ፤ አይደለችም እንዴ? She is not a doctor, Is she? እሷ ዶክተር አይደለችም ፤ ነች እንዴ? You are Alex, aren't you?…
327 views05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 08:33:16 Question Tags - ኰስችን ታግስ

Question tag የምንጠቀመው ማረጋገጫ ለማግኘት ነው። የምንጠየቀው ሰው ከኛ ሀሳብ ጋ እንዲስማማ ስንፈልግ የምንጠቅምበት የጥያቄ አይነት ነው።

Eg: She is a doctor, isn't she?
እሷ ዶክተር ነች ፤ አይደለችም እንዴ?
She is not a doctor, Is she?
እሷ ዶክተር አይደለችም ፤ ነች እንዴ?

You are Alex, aren't you?
አሌክስ ነህ ፤ አይደለህም እንዴ?
You haven't seen this movie, have you? ይሄን ፊልም አላየሀውም ፤ አይተሀዋል እንዴ?

ከላይ እንደተመለከትነው አሉታዊ አረፍተ ነገር ከነበረ አወንታዊ Question tag አድርገን እንጠይቃለን። አዎንታዊ አረፍተ ነገር ከነበረ ደሞ አሉታዊ Question tag አድርገን እንጠይቃለን።

አረፍተ ነገሩ ላይ ዋና ግሱ Auxiliary Verb/ረዳት ግስ (be, do, have) ከሆነ Question tag አርገን ስንጠይቅም እሱን እንጠቀማለን።

Eg: She was crying, wasn’t she?
እያለቀሰች ነበረች ፤ አልነበረችም እንዴ?
He doesn’t look like his father, does he?
አባቱን አይመስልም ፤ ይመስላል እንዴ?
She is making dinner for her family, isn’t she?
ለቤተሰቦቿ እራት እየሰራች ነው ፤ አይደለችም እንዴ?
They haven't finished working, have they?
መስራት አልጨረሱም ፤ ጨርሰዋል እንዴ?
We aren't late, are we?
አላረፈድንም ፤ አርፍደናል እንዴ?

Modal Verbs :- ሞዳል ቨርብስ ከሆኑ (could, should, would, can etc) ኮስችን ታግ አርገን ስንጠይቅ እነሱን እንጠቀማለን።

Eg: They could see me, couldn't they?
ሊያዩኝ ይችላሉ ፤ አይችሉም እንዴ?

ከላይ ከተጠቀሱት Auxiliary እና Modal ግሶች ከሌላቸው do, does, did እንጠቀማለን።

Eg: She dances beautifully, doesn't she?
ቆንጆ አርጋ ትደንሳለች ፤ ቆንጆ አርጋ አትደንስም እንዴ?
They wanted to go home, didn't they?
ቤት መሄድ ፈልገው ነበር ፤ አልፈለጉም ነበር እንዴ?
He works hard, doesn't he?
ጠንክሮ ይሰራል ፤ ጠንክሮ አይሰራም እንዴ?

በመጨረሻም አረፍተ ነገሩ I am ብሎ የሚጀምር ከሆነ ወደ Question tag ሲቀየር አሉታዊ ጥያቄ ይሆንና aren't I ይሆናል።

Eg: Sorry, I’m late again, aren’t I?
ይቅርታ ድጋሜ አረፈድኩ ፤ አላረፈድኩም እንዴ?

ነገር ግን I am not ብሎ የሚጀምር ከሆነ ወደ Question tag ሲቀየር አወንታዊ ጥያቄ ይሆንና am I ይሆናል።

Eg: I am not late, am I?
አላረፈድኩም ፤ አርፍጃለው እንዴ?

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
414 views05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 06:20:56 ፆም በእንግሊዘኛ ምንም ይባላል?
1.2K views03:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 07:30:01 Proverbs • ምሳሌያዊ አነጋገሮች

A friend's eye is a good mirror.
ኤ ፍሬንድስ አይ ኢዝ ኤ ጉድ ሚረር
የጓደኛ አይን እንደ መስታወት ነው / እውነተኛ ጓደኛህ እውነቱን ይነግርሃል

A good name is better than a good face.
ኤ ጉድ ኔም ኢስ ቤተር ዛን ኤ ጉድ ፌስ
ጥሩ ስም {በስራ የመጣ} ከጥሩ መልክ ይበልጣል።

A lie begets a lie.
ኤ ላይ ቢጌትስ ኤ ላይ
አንድ ውሸት መናገር ወደ ሌላ ውሸት መናገር ይወስድሃል።

Age before beauty.
ኤጅ ቢፎር ቢዩቲ
ከቑንጅና እድሜ ይቅደም / ማክበር ያለብን ቅድሚያ ትልቆቹን እንጂ ቆንጆዎቹን አይደለም

All things are difficult before they are easy.
ኦል ቲንግስ አር ዲፊከልት ቢፎር ዘይ አር ኢዚ
ነገሮች ከመቀለላቸው በፊት ከባድ ናቸው።

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
5.1K views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 13:47:45 ANGER • ንዴት

I can't stand him.
ልቋቋመው/ልታገሰው አልችልም።

I can't put up with him.
ከሱ ጋር መቀጠል አልችልም።

I can't tolerate him.
ልታገሰው አልችልም።

Don't take it out on me.
ንዴትህን እኔ ላይ አትወጣ።

Don't yell at me.
እኔ ላይ አትጩህ።

Don't push me too far.
ብዙ እንድናገር አትገፋፋኝ።

You are driving me crazy.
እያሳበድከኝ ነው።

I'm very upset.
በጣም ተበሳጭቻለሁ።

My head is going to explode.
ራሴ ሊፈነዳ ነው።

I can't resist her.
እሷን መቋቋም አልችልም።

He makes me too upset.
በጣም ያበሳጨኛል።

She makes me angry.
በጣም ታናድደኛለች።

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
1.6K views10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 07:48:14
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
2.8K views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 21:18:32
ስለ መኪና ትምህርት የሚሰጥበት ቻናል እንጠቁማችሁ
https://t.me/+S6ZD-FN5S-W6ffaT
590 views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 07:30:00
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
3.2K views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 20:25:25 ምርጥ ምርጥ የውስጥ ስሜትን የሚገልፁ ጥቅሶች እና ግጥሞች ለማግኘት አይታቹ ፍረዱ
2.0K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ