Get Mystery Box with random crypto!

Question Tags - ኰስችን ታግስ Question tag የምንጠቀመው ማረጋገጫ ለማግኘት ነ | English Academy

Question Tags - ኰስችን ታግስ Question tag የምንጠቀመው ማረጋገጫ ለማግኘት ነው። የምንጠየቀው ሰው ከኛ ሀሳብ ጋ እንዲስማማ ስንፈልግ የምንጠቅምበት የጥያቄ አይነት ነው። Eg: She is a doctor, isn't she? እሷ ዶክተር ነች ፤ አይደለችም እንዴ? She is not a doctor, Is she? እሷ ዶክተር አይደለችም ፤ ነች እንዴ? You are Alex, aren't you?…