Get Mystery Box with random crypto!

English Academy

የቴሌግራም ቻናል አርማ english_ethiopian — English Academy E
የቴሌግራም ቻናል አርማ english_ethiopian — English Academy
የሰርጥ አድራሻ: @english_ethiopian
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.52K
የሰርጥ መግለጫ

Home of English learners!

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-03-14 14:28:14 Expressing regret and annoyance
መፀፀታችንን እና መበሳጨታችን ስንገልፅ

I'm sorry to hear that.
ይህን በመስማቴ በጣም አዝናለሁ።

Oh, that's too bad.
ኸረ፣ መጥፎ ነገር ነው።

I'm really sorry.
ከልብ አዝናለሁ።

I'm extremely sorry.
እጅግ በጣም አዝናለሁ።

How annoying!
እንዴት ያበሳጫል!

How  awful!
እንዴት ያሰቅቃል/ይዘገንናል!

How disappointing!
እንዴት ያበሳጫል/ቅር ያሰኛል!

I share your sorrow.
የሀዘንህ ተካፋይ ነኝ።

What a pity!
ምንኛ ያሳዝናል!

Alas!
ወይኔ!

What a shame!
ምን ያለ አሳፋሪ ነው!

What a bad coincidence!
ምን አይነት መጥፎ አጋጣሚ ነው።

What a misery!
ምን ዓይነት ሰቆቃ ነው።

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian ‍
3.8K viewsedited  11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 08:00:14
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
1.0K views05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 07:13:29
ጌጣጌጦችን ፣ ኦርጅናል ሰዓቶችን ፣ ኦርጅናል ኤርፎኖችን ፣ ኦርጅናል ቀበቶዎችን ዘመናዊና ፋሽን ቦርሳዎችን እና የኪስ ዋሌቶችን መሸጫ እና የፈለጉትን የሚያዙበት Channel ነው ስልክ፦ +251912944898 / +251929181389
t.me/Time12944898call
1.2K views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 07:30:00
Colours • ቀለማት

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
1.5K views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 07:14:02
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
2.6K views04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 21:37:41 ጥቅስ ይወዳሉ?
1.3K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 09:08:08 Blaming Someone • አንድን ሰው መውቀስ

It is your fault.
ያንተ ጥፋት ነው።

It is your mistake.
ያንተ ስህተት ነው።

How could you do such a thing?
እንዴት እንደዚ ያለ ነገር ታደርጋለህ?

What on earth were you thinking?
ምን እያሰብክ ነበር ይሄን የሰራኸው?

I think you are the one to blame.
መወቀስ ያለበት አንተ ነህ?

Don't blame me for your mistakes.
ለራስህ ስህተቶች እኔን አትውቀሰኝ።

I can't believe that you did something bad like that.
እንደዛ ያለ መጥፎ ነገር ማድረግህ እኔ አላምንም።

Can you explain why you did what you did?
ለምን እንደዛ እንዳደረግክ ማብራራት ትችላለህ?

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
3.8K views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 18:45:03 ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ?

የቴሌግራም ቻነል ማስታወቂያ
የዩቲዩብ ቻነል ማስታወቂያ
ትሪትመንቶች
የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ
Consultancy
የሞባይል እና አክሰሰሪ
እናም ሌሎች ሽያጮች

በ View/እይታ ፣ በሰዓት/hourly ፣ በቀን/daily ፣ በሳምንት/weekly ፣ በ 2 ሳምንት/ bi weekly እንዲሁም በ ወር/Monthly መርጣቹ ማሰራት ትችላላቹ።

ለማናገር - @Samson_G
3.8K views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 07:30:01
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
4.0K views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 08:02:50 እስኪ ዛሬ ደሞ እየሳቅን እንማር

ተማሪ: "Would you punish me for something I didn`t do?"
ላልሰራሁት ነገር ትቀጣኛለህ እንዴ?

መምህር: "Of course not."
እንዴት እቀጣሃለው አልቀጣህም።

ተማሪ: "Good, because I haven't done my homework."
ጥሩ ምክንያቱም የቤት ስራዬን አልሰራሁም።

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
t.me/English_Ethiopian
t.me/English_Ethiopian
4.9K viewsedited  05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ