Get Mystery Box with random crypto!

English Academy

የቴሌግራም ቻናል አርማ english_ethiopian — English Academy E
የቴሌግራም ቻናል አርማ english_ethiopian — English Academy
የሰርጥ አድራሻ: @english_ethiopian
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.52K
የሰርጥ መግለጫ

Home of English learners!

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-21 07:15:00

Fashion City online shop

ምናልባትም የኛን አልባሳት ከለበሱ በሰዎች እይታ ውስጥ እንደሚገቡ እንዳይዘነጉ እንዳውም ሰዎች ይሄንን ልብስ ከየት ገዛችው የት ሄጄ ላግኘው  እስከሚሉ ድረስ ማራኪ እና ቀልብ ሳቢ የሆኑ ዘመናዊ አልባሳት አሉን።

ጎራ ብለው ይሸምቱ በየግዜው የሚመጡ አዳዲስ ዘመናዊ ልብሶችን ፎቶ የምንለቅበትን የ ቴሌግራም ቻናል ይወዳጁ ለየት ያለ ቅናሽ እናደርጋለን!

  https://t.me/hiwit1
  https://t.me/hiwit1
   ስልክ 0989283385
617 views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 13:26:13
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

በአለም ላይ የተከሰቱ እና አሁንም እየተከሰቱ ያሉ አስገራሚ አስደናቂ እንዲሁም አስቂኝ የሆኑ እውነታዎችን ማግኘት ከፈለጉ join ይበሉ ።

https://t.me/+Uy-wwB09Q1szYTM0
https://t.me/+Uy-wwB09Q1szYTM0
603 views10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 11:18:45 You are a coward
ይሄን መጋፈጥ አትችልም/ፈሪ ነህ

You can count on me
በእኔ መተማመን ትችላለህ/ሽ

I'm pissed at you
ተናድጄብሀለው/ሻለው

Have a cup of joe
ቡና ጠጣ/ጪ/ጡ

Easy does it
ቀስ በል/በይ

Let the cat out of the bag
ምስጢር አውጣ/አውጪ

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
1.6K views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 11:14:39
ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ PC ያስፈልጋቸዋል።

ለተማሪዎች የሚሆኑ ምርጥ ኮምፒውተሮችን በጣም በተመጣጣኝና በርካሽ ዋጋ አቅርበንላችኋል

M N   C O M P U T E R S

ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!
ከ1አመት ዋስትና ጋር!

CALL +251917755127

አዳዲስ ላፕቶፖች
ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች
ኦፕን ቦክስ ላፕቶፖች
ኘሪንተሮችን
ማንኛውንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች

አድራሻ : መሀል መገናኛ

JOIN Our Telegram Channel

https://t.me/MoonLaptops
1.3K views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 07:30:00
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
2.2K views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 07:28:00

Fashion City online shop

ምናልባትም የኛን አልባሳት ከለበሱ በሰዎች እይታ ውስጥ እንደሚገቡ እንዳይዘነጉ እንዳውም ሰዎች ይሄንን ልብስ ከየት ገዛችው የት ሄጄ ላግኘው  እስከሚሉ ድረስ ማራኪ እና ቀልብ ሳቢ የሆኑ ዘመናዊ አልባሳት አሉን።

ጎራ ብለው ይሸምቱ በየግዜው የሚመጡ አዳዲስ ዘመናዊ ልብሶችን ፎቶ የምንለቅበትን የ ቴሌግራም ቻናል ይወዳጁ ለየት ያለ ቅናሽ እናደርጋለን!

  https://t.me/hiwit1
  https://t.me/hiwit1
   ስልክ 0989283385
2.1K views04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 21:02:31 ግጥም በ እንግሊዘኛ ምን ይባላል?
686 views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 14:41:55 Asking for Opinions
ግላዊ አመለካከት/አስተያየት እንዲሰጡን ስንጠይቅ

What do you think about this problem?
ስለዚህ ችግር ምን ታስባለህ?

What do you think of my new shoes?
ስለ አዲሱ ጫማዬ ምን ታስባለህ?

How do you feel about that?
ስለሱ{ነገር} እንዴት ይሰማሃል?

What is your opinion about romance films?
ስለ የፍቅር ፊልሞች ያለህ አስተያየት ምንድነው?

Do you have any idea?
የሆነ ሀሳብ የለህም?

Do you have any opinion on this matter?
በዚ ጉዳይ ላይ የሆነ ሀሳብ/አስተያየት አለህ?

Can you give me your toughts on the report?
በሪፖርቱ ላይ ያሉህን ሀሳቦች ልትሰጠኝ ትችላለህ?

What are your feelings about his behavior?
ስለ ጸባዩ ምንድነው የሚሰማህ?

What's your view?
እይታህ ምንድነው?

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
3.2K views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 14:26:11

Fashion City online shop

ምናልባትም የኛን አልባሳት ከለበሱ በሰዎች እይታ ውስጥ እንደሚገቡ እንዳይዘነጉ እንዳውም ሰዎች ይሄንን ልብስ ከየት ገዛችው የት ሄጄ ላግኘው  እስከሚሉ ድረስ ማራኪ እና ቀልብ ሳቢ የሆኑ ዘመናዊ አልባሳት አሉን።

ጎራ ብለው ይሸምቱ በየግዜው የሚመጡ አዳዲስ ዘመናዊ ልብሶችን ፎቶ የምንለቅበትን የ ቴሌግራም ቻናል ይወዳጁ ለየት ያለ ቅናሽ እናደርጋለን!

  https://t.me/hiwit1
  https://t.me/hiwit1
   ስልክ 0989283385
2.6K views11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 07:35:05
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
3.5K views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ