Get Mystery Box with random crypto!

English Academy

የቴሌግራም ቻናል አርማ english_ethiopian — English Academy E
የቴሌግራም ቻናል አርማ english_ethiopian — English Academy
የሰርጥ አድራሻ: @english_ethiopian
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.52K
የሰርጥ መግለጫ

Home of English learners!

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-23 06:42:56
ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ PC ያስፈልጋቸዋል።

ለተማሪዎች የሚሆኑ ምርጥ ኮምፒውተሮችን በጣም በተመጣጣኝና በርካሽ ዋጋ አቅርበንላችኋል

M N   C O M P U T E R S

ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!
ከ1አመት ዋስትና ጋር!

CALL +251917755127

አዳዲስ ላፕቶፖች
ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች
ኦፕን ቦክስ ላፕቶፖች
ኘሪንተሮችን
ማንኛውንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች

አድራሻ : መሀል መገናኛ

JOIN Our Telegram Channel

https://t.me/MoonLaptops
2.9K views03:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 20:42:54 ለአብዛኞቹ English ቋንቋ አቀላጥፈው እንድናገሩ ምክንያት የሆናቸው ቻናል ልጋብዛችሁ
እንግሊዝኛ መደመጥ እንጅ መነገር ከባድ የሆነበችሁ ሁሉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉት
ትወዱታላችሁ

Join
486 views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 19:33:10
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

በአለም ላይ የተከሰቱ እና አሁንም እየተከሰቱ ያሉ አስገራሚ አስደናቂ እንዲሁም አስቂኝ የሆኑ እውነታዎችን ማግኘት ከፈለጉ join ይበሉ ።

https://t.me/+Uy-wwB09Q1szYTM0
https://t.me/+Uy-wwB09Q1szYTM0
476 views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 19:16:02 ይሄን ጥያቄ ብዙዎች ተሳስታችሁታል እናም ብዙዎች አርጋችኋል። ማብራሪያ ልስጣቹ ብዬ ነው።

አሁን ያለው በ Passive form ነው። በ Active form ሲፃፍ ደሞ Present continous ይሆናል።

(Subject) + is washing my car now.

ከዛ ወደ Passive ሲቀየር
Obj + is + being + V3 ይሆናል።

ሲቀጥል ደሞ My car is washing. በጭራሽ አይባልም ትርጉሙ "መኪናዬ እያጠበች ነው።" ይሆናል። መኪና ደሞ ትታጠባለች እንጂ አታጥብም።

If you have a question leave it on the comment section.
1.8K views16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 07:16:00
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
5.1K views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 07:15:51
ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ PC ያስፈልጋቸዋል።

ለተማሪዎች የሚሆኑ ምርጥ ኮምፒውተሮችን በጣም በተመጣጣኝና በርካሽ ዋጋ አቅርበንላችኋል

M N   C O M P U T E R S

ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!
ከ1አመት ዋስትና ጋር!

CALL +251917755127

አዳዲስ ላፕቶፖች
ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች
ኦፕን ቦክስ ላፕቶፖች
ኘሪንተሮችን
ማንኛውንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች

አድራሻ : መሀል መገናኛ

JOIN Our Telegram Channel

https://t.me/MoonLaptops
4.4K views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 22:55:56 ብዙዎች ያልመለሷት ጥያቄ ናት

ብሩህ አዕምሮ ያላችሁ ፈጠን ብላችሁ መልሷት
1=5
2=10
3=15
4=20
5= ?

ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
1.3K views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 07:53:39
መፅሐፍ ከተወደደ አንባቢ ይጠፋል!
ምክንያቱም የመግዛት አቅም የለውምና!!

ይሄን መሰረት በማድረግ
የተለያዩ መፅሐፍ በ Pdf  ድርሰቶች አጫጭር ታሪኮችን የሚያዘጋጅ የቴሌግራም ቻናል
ልጠቁማችሁ!!!

ስሙ እንማር ይሰኛል !!
ቀኖትን እያረመ ማታዎትን እያደመቀ ምርጥ ምርጥ መፅሀፎች ይጋብዛቸዋል ።
100%ትወዱታላችሁ

https://t.me/kiya2313/1754
https://t.me/kiya2313/1754
281 views04:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 07:28:00 About Age • ስለ ዕድሜ

She is in her early twenties.
በመጀመሪያ ሃያዎቿ ላይ ናት።

He is in his late thirties.
በመጨረሻ ሰላሳዎቹ ላይ ነው።

She just turned 18.
አሁን ነው 18 የሞላት።

Act your age.
እንደ እድሜህ ሁን

It has been a dog's age since we last met.
ከተገናኘን በጣም ረዥም ጊዜ ሆነን።

His financial problems put years on him.
የገንዘብ ችግሩ ያረጀ እንዲመስል አድርጎታል።

Although he is over 80, he is still feels young at heart.
እድሜው ከ 80 ቢያልፍም ወኔው ግን የወጣት ነው።

She is wise beyond her years.
ከእድሜዋ በላይ አዋቂ/ብልህ ናት።

She is lying about her age.
ስለ እድሜዋ እየዋሸች ነው።

She is older than him.
እሷ በእድሜ ከሱ ትበልጣለች።

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
645 views04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 07:16:00
ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ PC ያስፈልጋቸዋል።

ለተማሪዎች የሚሆኑ ምርጥ ኮምፒውተሮችን በጣም በተመጣጣኝና በርካሽ ዋጋ አቅርበንላችኋል

M N   C O M P U T E R S

ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!
ከ1አመት ዋስትና ጋር!

CALL +251917755127

አዳዲስ ላፕቶፖች
ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች
ኦፕን ቦክስ ላፕቶፖች
ኘሪንተሮችን
ማንኛውንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች

አድራሻ : መሀል መገናኛ

JOIN Our Telegram Channel

https://t.me/MoonLaptops
581 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ