Get Mystery Box with random crypto!

English Academy

የቴሌግራም ቻናል አርማ english_ethiopian — English Academy E
የቴሌግራም ቻናል አርማ english_ethiopian — English Academy
የሰርጥ አድራሻ: @english_ethiopian
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.52K
የሰርጥ መግለጫ

Home of English learners!

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-08 16:23:26 Idioms • ፈሊጣዊ ንግግሮች

What's done is done. | ዋትስ ዳን ኢዝ ዳን
ከሆነ ሆኗል ነው መቀየር አትችልም።

Better late than never. | ቤተር ሌት ዛን ኔቨር
አንድን ነገር ጭራሽ ካለመስራት ዘግይቶም ቢሆን መስራት ይሻላል። ወይም ከመቅረት መዘግየት ማለት ነው።

Actions speak louder than words. | አክሽን ስፒክ ላውደር ዛን ዎርድስ
ተግባር ከቃል በላይ ይናገራል። ያልከው ሳይሆን የተገበርከው ነው ዋናው ነገር።

Two wrongs don't make right. | ቱ ሮንግስ ዶንት ሜክ ራይት
ሁለት ስህተት ትክክል አይሆንም አብዛኛው ጊዜ አንድ ሰው በድሎን እኛም ልንበድለው ስናስብ የምንለው ነው።

A friend in need is a friend indeed. | ኤ ፍሬንድ ኢን ኒድ ኢዝ ኤ ፍሬንድ ኢንዲድ
በቸገረህ/ችግር ውስጥ በሆንክ ጊዜ የሚያግዝህ ጓደኛ እውነተኛ ጓደኛ ነው።

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
5.4K viewsedited  13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 10:26:36
Opposites • ተቃራኒዎች

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
2.3K views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 10:25:53 ​​የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ በዚህ ስልክ በቴሌግራም ወይንም በዋትሳፕ ማናገር ትችላላቹህ #
   0910 47 82 66 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረውሱቅ ከፍተው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን


ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ቁጥራችን
0910 47 82 66  ይደውሉልን

በውጫሀገር ያላቹህ በቴሌግራም በዋትሳፕ ማናገር ትችላላቹህ
2.1K views07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 20:25:22 ለነገ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ የካርድ ሽልማት ያለው ጥያቄ እና መልስ ይኖረናል። ይካሄድ የምትሉ ይቅር የምትሉ አድርጉ።

ውድድሩ የሚካሄደው

https://t.me/+3P1e0H-vGtM4ODVk
https://t.me/+3P1e0H-vGtM4ODVk

ላይ ነው Join አድርጉ።
3.1K viewsedited  17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 10:04:42
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
3.4K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 10:04:26 ​​የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ በዚህ ስልክ በቴሌግራም ወይንም በዋትሳፕ ማናገር ትችላላቹህ #
   0910 47 82 66 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረውሱቅ ከፍተው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን


ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ቁጥራችን
0910 47 82 66  ይደውሉልን

በውጫሀገር ያላቹህ በቴሌግራም በዋትሳፕ ማናገር ትችላላቹህ
1.5K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 19:23:58 Types of Doctors
የዶክተሮች አይነቶች

Neurologist • ኒውሮሎጂስት
የነርቭ ሀኪም

Nephrologist • ነፍሮሎጂስት
የኩላሊት ሀኪም

Pediatrician • ፔዳትሪሺያን
የህፃናት ሀኪም

Cardiologist • ካርዲዮሎጂስት
የልብ ሀኪም

Dentist • ደንቲስት
የጥርስ ሀኪም

Dermatologist • ደርማቶሎጂስት
የቆዳ ሀኪም

Veterinarian • ቨተሪናሪየን
የእንስሳት ሀኪም

Gynecologist • ጋይንኮሎጂስት
የማህፀን ሀኪም

Ophthalmologist • ኦፕታልሞሎጂስት
የአይን ሀኪም

Psychiatrist • ሳይካትሪስት
የአእምሮ ሀኪም

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian
4.8K views16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 14:02:13 ከ 10 ስንት አመጣችሁ?

ተጨማሪ ጥያቄዎች በ Quiz ቻነላችን ያገኛሉ
https://t.me/+3P1e0H-vGtM4ODVk
https://t.me/+3P1e0H-vGtM4ODVk
4.2K views11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ