Get Mystery Box with random crypto!

😍Best Profile Pictures😍

የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍
የሰርጥ አድራሻ: @ei_du
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 34.55K
የሰርጥ መግለጫ

owner @eidu_kassa 👸
ወደ ትልቁ ቻነሌ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-03-16 21:53:45
#Spiderman #wallpaper

https://t.me/+p-DwV_nmVvMxMDZk

JOIN US
13.0K viewsE D U, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 08:05:08
የማታውቁትን ሰው እጠላዋለሁ አይባልም።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
13.3K viewsS A M I, 05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-15 07:59:01
ብቸኝነት ከራስ ጋር መተዋወቅ ማለት ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
17.6K viewsS A M I, 04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-13 08:00:01
ይሆናል በሚል ተስፋ እንጂ
ማንም ሰው በማይሆን ነገር
ጊዜውን ማባከን አይፈልግም።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
13.3K viewsS A M I, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-11 18:24:22
#wallpaper

https://t.me/+p-DwV_nmVvMxMDZk

JOIN US
14.2K viewsE D U, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-11 18:19:20
ምርጥና ተወዳጅ የሆኑ ፒክቸሮች የሚገኝበት ምርጥ ቻናል ተገኝቷል
16.9K viewsE D U, 15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-11 08:00:48 አሁኑኑ ልናቆማቸው የሚገቡ ነገሮች

1. ከምናገኘው በላይ ማጥፋትን
2. ማመካኘትን
3. ሰዎች እንዲወዱን ማሽቃበጥን
4. ራሳችንን እንደ ተበዳይ ማየትን
5. ዛሬ ነገ ማለት በጊዜው አለመስራትን
6. ራሳችንን ከሌሎች ጋር ማወዳደርን
7. አሉታዊ አስተሳሰባችንን
8. ደስታ ለመግዛት መሞከርን

Share -> @ei_du
12.8K viewsS A M I, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-10 08:01:02
እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን
የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንት
#ዘወረደ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
20.5K viewsE D U, 05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-09 19:07:26
ይቅርታ

እኔ አብይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኳችሁ
ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብትሆን ያናደድኳቹህ

የምታቁኝም የማታቁኝም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃችኋለሁ ሁላችሁም በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ

የዓብይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር

@Ei_Du @Ei_Du
35.4K viewsE D U, edited  16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-09 13:56:45
እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም
በሰላም አደረሳችሁ!
ፆም የነፍስ ቁስልን ትፈውሳለች

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
21.6K viewsE D U, 10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ