Get Mystery Box with random crypto!

አሁኑኑ ልናቆማቸው የሚገቡ ነገሮች 1. ከምናገኘው በላይ ማጥፋትን 2. ማመካኘትን 3. ሰዎች እን | 😍Best Profile Pictures😍

አሁኑኑ ልናቆማቸው የሚገቡ ነገሮች

1. ከምናገኘው በላይ ማጥፋትን
2. ማመካኘትን
3. ሰዎች እንዲወዱን ማሽቃበጥን
4. ራሳችንን እንደ ተበዳይ ማየትን
5. ዛሬ ነገ ማለት በጊዜው አለመስራትን
6. ራሳችንን ከሌሎች ጋር ማወዳደርን
7. አሉታዊ አስተሳሰባችንን
8. ደስታ ለመግዛት መሞከርን

Share -> @ei_du