Get Mystery Box with random crypto!

😍Best Profile Pictures😍

የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍
የሰርጥ አድራሻ: @ei_du
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 34.55K
የሰርጥ መግለጫ

owner @eidu_kassa 👸
ወደ ትልቁ ቻነሌ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-09-29 21:00:21
ለምንድን ነው ግን
ምክንያታቸውን ሳታውቁ ምን እንደተፈጠረ ሳይገባቹህ የራቋቹህ የሉም ለምንም ነገር እድል ሳይሰጧቹህ ጥፍት ሲሉ
ውስጣችሁ የሀገር ጥያቄዎችን ሰግሰገውባቹህ ግን የሉም
እናንተ ወይስ እነሱ ጋር ስህተቱ ያለው ማን ጋ መሆኑን ለማወቅ እስኪከብድ ድረስ አግኝታችሁ ምን ሆነው እንደሆነ መጠየቅ አሰኝቷቹህ አያቅም

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
21.2K viewsE D U, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-29 11:00:22
ደስተኛ ህይወት ለመኖር ከፈለግክ
ገደል ግቡ ማለትን ተለማመድ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
23.4K viewsE D U, edited  08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-29 08:00:05
የማይሆነው አይሆንም
የሚሆነው አይቀርም
ብዙ በመጨነቅ ምንም አይቀየርም።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
18.3K viewsE D U, edited  05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-28 21:00:05
የሚወደኝ የሚረዳኝ እና የሚተማመንብኝ ሰው ፈልጌ ነበር እናም እራሴን አገኘሁ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
18.5K viewsE D U, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-28 20:08:50
ነገ
ዛሬ ለተዘጋጁላት ናት።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
18.3K viewsE D U, 17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-28 17:38:03
አንዳንዴ አንዳንድ ሰዎች
መሄዳቸው በጣም ልክ ነው
ዳግም ባይመጡ ያስብላሉ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
23.9K viewsE D U, 14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-28 14:36:35
አንቺ ፊትለፊቴ አይደለሽም
የማየው ሁሉ ግን አንቺ ነሽ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
17.9K viewsE D U, edited  11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-28 14:30:12
አንተ ፊትለፊቴ አይደለህም
የማየው ሁሉ ግን አንተ ነህ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
17.5K viewsE D U, edited  11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-28 08:00:12
ክህደትን ከሁሉም የከፋ የሚያደርገው ከጠላት የማይመጣ መሆኑ ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
13.2K viewsE D U, edited  05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-27 21:06:16
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
13.3K viewsE D U, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ