Get Mystery Box with random crypto!

😍Best Profile Pictures😍

የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍
የሰርጥ አድራሻ: @ei_du
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 34.55K
የሰርጥ መግለጫ

owner @eidu_kassa 👸
ወደ ትልቁ ቻነሌ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-09-27 21:00:32
መስቀል ቤዛነ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
              @Ei_du
16.4K viewsE D U, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-27 11:36:12
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
መልካም ደመራ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
              @Ei_du
20.4K viewsE D U, 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-27 10:10:05
መስቀል ሐይላችን ነው፣ የሚያፀናን መስቀል ነው
መስቀል ቤዛችን ነው፣ መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው፣ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን።
ያመንነው እኛም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
19.8K viewsE D U, edited  07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-27 09:00:06

መስቀል ኀይልነ
መስቀል ጽንዕነ
መስቀል ቤዛነ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
19.9K viewsE D U, 06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-27 08:39:29 መስቀል
18.8K viewsE D U, 05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-26 21:14:44 ​​ፈጣሪ ጊዜን ከፈጠረበት አንዱ
ምክንያት ድሮ የሚባል
ላጠፋናቸዉ ጥፋቶች ሁሉ
መቀበሪያ ጉድጓድ ለማዘጋጀት ነዉ።
ታድያ እዛ የመቃብር ስፍራ
ምን ታደርጋለህ ወዳጄ ?
ለምን ስለትላንት እያሰብክ
ራስህን ታስጨንቃለህ?
ተመስገን በል
ተደሰት
ነገህን አስብ

መልካም አዳር ይሁንላችሁ

Share -> @ei_du
22.0K viewsE D U, 18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-26 16:37:33
የልብስ አራዳ የመንፈስ ቆሻሻ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
    @ei_du @ei_du
17.2K viewsS A M I, 13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-26 10:54:07
ሰው የሞተ ዕለት ነው
የሚወደሰው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
    @ei_du @ei_du
17.4K viewsS A M I, 07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-26 07:59:01
አንድ ቀን ከእንቅልፋችሁ ትነቁና ሁልጊዜ የምትመኙትን ነገር ለማድረግ ተጨማሪ ጊዜ እንደሌላችሁ ትረዳላችሁ።
አሁን አድርጉት!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
    @ei_du @ei_du
23.3K viewsS A M I, 04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-25 21:15:24
ዝም ብላችሁ አትገምቱ
ጠይቁ!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
    @ei_du @ei_du
18.8K viewsE D U , 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ