Get Mystery Box with random crypto!

😍Best Profile Pictures😍

የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍
የሰርጥ አድራሻ: @ei_du
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 34.55K
የሰርጥ መግለጫ

owner @eidu_kassa 👸
ወደ ትልቁ ቻነሌ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 56

2023-11-13 12:06:00
ካላችሁ ትንሽ ገንዘብ አብቃቅታችሁ ቤተሰቦቻችሁን የምትረዱ ሰዎች ፈጣሪ ኪሳችሁን በበረከት ይሙላው!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
            @Ei_du
13.6K viewsE D U, 09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-12 08:30:32 እምነት

መጥፎ ይሁን ጥሩ ማሰብህ አንተ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ በእምነትህ ልክ ነው።

መጥፎ ነገር ይከሰታል፣ ይህን ማድረግ አልችልም፣ እኔ ቆንጆ አይደለሁም፣ ድህነት እጣ ፈንታዬ ነው.... ባልክ ቁጥር ህይወትህን ጨለማ ውስጥ እየከተትክ ትመጣለህ።

በተቃራኒው ህይወትህን መለወጥ እንደምትችል ካመንክ ህይወትህን ትለውጣለህ።

አንተን የሚገድልህም ሆነ የሚያድንህ እምነትህ ነው።

@ei_du
13.3K viewsE D U, 05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-11 21:30:31
የቅዱስ ላሊበላ ፍልፍል ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስፍራና መገለጫ ብቻ አይደለም። የሙስሊሙም ፣ የጴንጤውም ፣ የካቶሊኩም አጠቃላይ የሁሉም ህዝብ ታሪክ የሆነ ከሃገር አልፎ የአለም ቅርስ ነው።

➢ትኩረት ለአለም ቅርስ ለሆነው ለማይተካው የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን

@ei_du
12.6K viewsE D U, 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-22 21:06:23
ሁለት ልብ ቢኖረኝ
በሁለቱም እወድህ ነበር!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
13.5K viewsE D U, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-15 08:52:17
አፉን የዘጋ ዓሳ
መቼም አይጠመድም።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
            @Ei_du
13.8K viewsE D U, 05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-12 21:00:14
ለአንድ ሰው ፍቅርህን ሁሉ ነገርህን ሰጥተኸው እሱ ግን ከጊዜው ትንሽም እንኳ የማይሰጥህና ስለ አንተ ግድ የማይሰጠው ሲሆን እንዴት ያማል!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
13.6K viewsE D U, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-12 07:50:10
ጠንካራ መስዬ እታያለሁ
ግን ደክሞኛል እመኑኝ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
12.8K viewsE D U, 04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-09 14:00:29
ላለህ ነገር ማመስገን አትርሳ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
12.6K viewsE D U, 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-08 21:04:08
አንዳንዴ ብመልሳቸው ብዬ የማስባቸው ጊዜያት አሉ በቃ ሁሌ እየደጋገምኩ ብኖራቸው የምላቸው በምንም ሊሰለቹኝ የማይችሉ ... ያኔ እንደነበረው አሁን ለማድረግ ብሞክርም ... አልችልም ምክንያቱም ላይመለስ አልፏል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
12.8K viewsE D U, 18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-06 21:03:29
ለጥሩ የወደፊት ህይወት
ጥሩ የኋላ ታሪክ መስፈርት አይደለም።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
13.0K viewsE D U, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ