Get Mystery Box with random crypto!

😍Best Profile Pictures😍

የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍
የሰርጥ አድራሻ: @ei_du
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 35.26K
የሰርጥ መግለጫ

owner @eidu_kassa 👸
ወደ ትልቁ ቻነሌ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 54

2024-01-14 17:33:20
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​በጭንቅላቱ ላይ ባጋጠመው ህመም ምክንያት ወደ አሜሪካ በማቅናት ህክምና ሲያደርግ የቆየው የኢቢኤስ ቲቪ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህች አለም በሞት በመለየቱን የቅርብ ሰዎቹ ተናግረዋል።

ለቤተሰቦቹ እና የኢትዮጵያ ህዝብ
መፅናናትን ይመኛል ነፍስ ይማር

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​@ei_du
12.9K viewsE D U, 14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-13 08:57:54
ህልሞች ተኝተህ የምታያቸው ሳይሆኑ እንዳትተኛ የሚያደርጉህ እንጂ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
13.1K viewsS A M I, 05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-12 16:22:40
ህይወት እኔ ላስተካክላት በሞከርኩ ቁጥር የበለጠ ትወሳሰባለች ፤ ግን አንድ ቀን እንደማሸንፋት አምናለሁ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
13.4K viewsE D U, 13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-11 09:06:12 ተመስገን

መንቃት በጣም ደስ ይላል ዛሬን ማየት አዲስ ቀን መመልከት አዲስ እድል ማግኘት ዛሬን የሰጠንን አምላካችንን እስኪ ከልብ እናመስግነው ! ቀናችንን እንጠቀምበት የሚገባውን እናድርግ !

መልካም ቀን ተመኘሁ

Share -> @ei_du
13.4K viewsE D U, 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-10 08:48:37
ምንም እኮ አላደረግኩም እናንተ እንደ ሁለተኛ ምርጫችሁ አያችሁኝ እኔ ደሞ ምርጫዬ ውስጥ እንደሌላችሁ አሳየኋቹ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
12.6K viewsE D U, 05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-09 08:10:50
ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚጎዱን ሲመጡ የማይሄዱ ስለሚመስለን ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
12.9K viewsS A M I, 05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-08 09:09:14
እሺ የሚለው ቃል እምቢ የሚሆንበት ጊዜ አለ ፤ እምቢ ማለትን የማይችሉት እሺ እያሉ ነው እምቢ የሚሉህ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
13.4K viewsE D U, 06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-07 13:44:54 መልካም በዓል

@ei_du @ei_du @ei_du
13.4K viewsE D U, 10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-07 10:34:55
እሰይ ተወለደ
የአለም መድኀኒት

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
13.6K viewsE D U, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-06 20:57:30
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ
የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
14.1K viewsE D U, 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ