በጭንቅላቱ ላይ ባጋጠመው ህመም ምክንያት ወደ አሜሪካ በማቅናት ህክምና ሲያደርግ የቆየው የኢቢኤስ ቲቪ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህች አለም በሞት በመለየቱን የቅርብ ሰዎቹ ተናግረዋል። ለቤተሰቦቹ እና የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይመኛል ነፍስ ይማር @ei_du 12.9K viewsE D U, 14:33