Get Mystery Box with random crypto!

😍Best Profile Pictures😍

የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍
የሰርጥ አድራሻ: @ei_du
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 35.26K
የሰርጥ መግለጫ

owner @eidu_kassa 👸
ወደ ትልቁ ቻነሌ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 53

2024-01-28 08:34:38
የመንገዴ መሪ ፈውስህ ነህ ለህመሜ
ገብርኤል ስትመጣ በዛልኝ ሰላሜ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
              @Ei_du
13.6K viewsE D U, 05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-27 08:26:08
ያለፈው እንኳን አለፈ
የሄደው እንኳን ሄደ
የቀረው እንኳን ቀረ
የሚበልጥ እየመጣ ነው!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
13.0K viewsE D U, 05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-26 08:06:17
የሰዎችም ፀባይ እንደ አየር ሁኔታው እየተለዋወጠ ተቸገርን እኮ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
13.2K viewsS A M I, 05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-25 08:42:16
ጠይቅ ታውቃለህ
ምክር ትችላለህ
ታገስ ትደርሳለህ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
12.8K viewsS A M I, 05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-21 08:06:10
ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ
የአምላኬ ብርሃን በእላዬ በራ
አዛኝ ነው በእውነት ፍፁም አዛኝ
የሚጠብቀኝ የሚያፅናናኝ

እንኳን አደረሳችሁ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
              @Ei_du
12.6K viewsE D U, 05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-19 20:00:14
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
13.1K viewsE D U, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-19 15:26:17
እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
12.8K viewsE D U, 12:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-17 08:05:33
ስሜትህ ምንም ያህል መራራ ቢሆንም ድክመትህን ለማንም ግልፅ አታድርግ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
12.9K viewsS A M I, 05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-16 08:45:09 ጊዜው መሄዱ አይቀርም!

በዚህ አለም ትልቁ ሽልማት ይሄ ቅፅበት ነው፤ ይቺ ቅፅበት ካለፈች አለፈች ነው፤ ማንም አይመልሳትም። የማይጠቅምህን ወሬ ስትሰማ ወይ ተራ ቪዲዮ ስታይ ከእድሜህ ላይ 10 ደቂቃም ቢሆን ቀንሰህ እየሰጠሀቸው መሆኑን አስታውስ።

እድሜህን እንዴት በነፃ ትሰጣለህ?! የምናደንቃቸው ታላላቅ ሰዎች ከፍታው ላይ የወጡት ዕድሜያቸውን ለሚጠቅማቸው ነገር ሰጥተው ነው። አንተ ብታነብ ባታነብ ጊዜው መሄዱ አይቀር ፤ ብትሰራ ስራ ብትፈታ አመቱ ማለፉ አይቀር ፤ ብትማር ባትማር ደቂቃው መክነፉ አይቀር ፤ ወዳጄ የሚጠቅምህን አሳምረህ ታውቃለህ! ነገ የተሻለ ቦታ ለሚያደርስህ ነገር ቅድሚያ ስጥ!

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

Share -> @ei_du
13.0K viewsE D U, 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-15 16:48:12
ከሚመርጡህ ጋር ሁን!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             @Ei_du
12.7K viewsE D U, 13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ