Get Mystery Box with random crypto!

😍Best Profile Pictures😍

የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ ei_du — 😍Best Profile Pictures😍
የሰርጥ አድራሻ: @ei_du
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 34.55K
የሰርጥ መግለጫ

owner @eidu_kassa 👸
ወደ ትልቁ ቻነሌ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 55

2023-12-21 08:14:33 ስልክህን ደጋግመህ ማየትህን አቁም ! አዎ ነፃ ናቸው ላንተ ግን አይደለም አዎ መስመር ላይ ናቸው ላንተ ግን አይደለም

አንተ ከነሱ መልዕክት እየጠበክ ነው አነሱ ደግሞ ከሌላ ሰው....
ሊከብድ ይችላል ግን ተስፋውን ተውና እውነቱን ተቀበል !
Share-> @Ei_du
13.3K viewsE D U, 05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-07 08:12:07
ማን ማንን እንዳጣ ጊዜ ያሳየናል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
            @Ei_du
12.7K viewsE D U, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-01 09:21:22 በህይወትህ ለማሳካት የምትፈልገውን ነገር ሁሉ እንቅፋት የሆነዉን ነገር ማወቅ ትፈልጋለህ?

አጭር ነው መልሴ ፦ ወደ ድርጊት አትገባም ግን እንዲ አደርጋለው እያልክ ታቅዳለህ። ከብዙ እቅዶች ትንሽ ተግባር ልዩነት ይፈጥራል... ስለዚህ ቶሎ ወደ ድርጊት እንግባ!

@ei_du
13.2K viewsE D U, 06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-30 21:44:11
ጽዮን ማርያም
እንኳን ለእመቤታችን ጽዮን ማርያም
ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
              @Ei_du
13.2K viewsE D U, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-28 09:36:22
አንዳንድ ነገሮች ምንም ያህል ብንፈልጋቸው በጭራሽ አይመለሱም ፤ ሁሌም ትዝታ ብቻ ሆነው ይቀራሉ። ከልብ የማይወጡ ትዝታዎች።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
            @Ei_du
12.9K viewsE D U, 06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-25 08:20:27 ብንቆይ ይሻላል

   ከመኖር አለመኖር ይሻላል እሚሉህን እንዳትሰማቸው። አለመኖር ተሽሎ አያውቅም…ሁሌም ፈጣሪን እንዲያቆይህ ለምነው…ለንሰሐ ሞት እንዲያበቃህ ፤ ቤተሰቦችህን ለመጦር እስኪያበቃህ ፤ አግብተህ ልጆች ወልደህ እስክትስም ድረስ እንዲያቆይህ ፀልይ።

   መረጋጋትን ከፈለግክ ደሞ ወደ ፈጣሪህ ቅረብ…የውስጥ ሰላምን ከፈለግክ ወደ ፈጣሪ አብዝተህ ቅረብ…ሁሉም ችግር ከሱ በታች ነው…እምነኝ ሁሉም ያልፋል…ከዚ በፊት እኮ ብዙ አልፈሀል…የሚያልፉ እማይመስሉ ቀናትንም ጨምሮ።

@ei_du
12.9K viewsE D U, 05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-24 08:08:13
ከባዱ ብቸኝነት የምትናገረውን ነገር ከማይረዱህ ሰዎች መካከል መገኘት ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
            @Ei_du
12.6K viewsE D U, 05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 08:06:28
ሁልጊዜ ይሄን አስታውስ
አሁን ያለህበት ሁኔታ የመጨረሻ መድረሻህ አይደለም ፤ ምርጡ ቀን ገና ይመጣል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
            @Ei_du
13.1K viewsE D U, 05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-21 20:55:39
አሳዳጊዬ ነው ሆኖ እናት አባቴ
ሚካኤል ባለበት ይሸሻል ጠላቴ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
12.8K viewsE D U, 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-21 20:33:13
“እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ
ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ”

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
12.6K viewsE D U, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ