Get Mystery Box with random crypto!

እምነት መጥፎ ይሁን ጥሩ ማሰብህ አንተ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ በእምነትህ ልክ ነው። መጥፎ | 😍Best Profile Pictures😍

እምነት

መጥፎ ይሁን ጥሩ ማሰብህ አንተ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ በእምነትህ ልክ ነው።

መጥፎ ነገር ይከሰታል፣ ይህን ማድረግ አልችልም፣ እኔ ቆንጆ አይደለሁም፣ ድህነት እጣ ፈንታዬ ነው.... ባልክ ቁጥር ህይወትህን ጨለማ ውስጥ እየከተትክ ትመጣለህ።

በተቃራኒው ህይወትህን መለወጥ እንደምትችል ካመንክ ህይወትህን ትለውጣለህ።

አንተን የሚገድልህም ሆነ የሚያድንህ እምነትህ ነው።

@ei_du