Get Mystery Box with random crypto!

​​ፈጣሪ ጊዜን ከፈጠረበት አንዱ ምክንያት ድሮ የሚባል ላጠፋናቸዉ ጥፋቶች ሁሉ | 😍Best Profile Pictures😍

​​ፈጣሪ ጊዜን ከፈጠረበት አንዱ
ምክንያት ድሮ የሚባል
ላጠፋናቸዉ ጥፋቶች ሁሉ
መቀበሪያ ጉድጓድ ለማዘጋጀት ነዉ።
ታድያ እዛ የመቃብር ስፍራ
ምን ታደርጋለህ ወዳጄ ?
ለምን ስለትላንት እያሰብክ
ራስህን ታስጨንቃለህ?
ተመስገን በል
ተደሰት
ነገህን አስብ

መልካም አዳር ይሁንላችሁ

Share -> @ei_du