Get Mystery Box with random crypto!

ለምንድን ነው ግን ምክንያታቸውን ሳታውቁ ምን እንደተፈጠረ ሳይገባቹህ የራቋቹህ የሉም ለምንም | 😍Best Profile Pictures😍

ለምንድን ነው ግን
ምክንያታቸውን ሳታውቁ ምን እንደተፈጠረ ሳይገባቹህ የራቋቹህ የሉም ለምንም ነገር እድል ሳይሰጧቹህ ጥፍት ሲሉ
ውስጣችሁ የሀገር ጥያቄዎችን ሰግሰገውባቹህ ግን የሉም
እናንተ ወይስ እነሱ ጋር ስህተቱ ያለው ማን ጋ መሆኑን ለማወቅ እስኪከብድ ድረስ አግኝታችሁ ምን ሆነው እንደሆነ መጠየቅ አሰኝቷቹህ አያቅም

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du