Get Mystery Box with random crypto!

ይቅርታ እኔ አብይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ ይቅርታ በማወ | 😍Best Profile Pictures😍

ይቅርታ

እኔ አብይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኳችሁ
ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብትሆን ያናደድኳቹህ

የምታቁኝም የማታቁኝም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃችኋለሁ ሁላችሁም በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ

የዓብይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር

@Ei_Du @Ei_Du