Get Mystery Box with random crypto!

Digital Woyane - ድጅታል ወያነ

የቴሌግራም ቻናል አርማ digital_woyane — Digital Woyane - ድጅታል ወያነ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ digital_woyane — Digital Woyane - ድጅታል ወያነ
የሰርጥ አድራሻ: @digital_woyane
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.03K
የሰርጥ መግለጫ

Digital Woyane - ድጅታል ወያነ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-13 22:17:31 Ethnic cleansing of Tigrayans may prolong Ethiopia’s civil war | The Economist
https://www.economist.com/middle-east-and-africa/2022/04/13/ethnic-cleansing-of-tigrayans-may-prolong-ethiopias-civil-war
3.5K views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 22:14:09
መዋፅኦ ትግራይ እንታይ እዩ? ብዝብል 7ይ ሕታም ረመፅ ንምርካብ እቲ ሊንክ ክፈትዎ


https://drive.google.com/file/d/18eeaoiGve7LNrlo7qIFapyIVniy0eLoh/view?usp=drivesdk
3.3K views19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 21:44:54
እዋናዊ መግለፂ መንግስቲ ትግራይ
======================

መንግስቲ ትግራይ ካብ 15 መጋቢት 2014 ዓ.ም ጀሚሩ ሰብኣዊ ሓገዝ ብዘይ ዓንቀፍቀፍ ናብ ትግራይ ንክኣቱ ኣድለይ ዘበለ ኩሉ ገይሩ እዩ። ዓለም ለኸ ማሕብረሰብ እውን ነቲ ተግባር መንግስቲ ትግራይ ይከታተሎ ነይሩ እዩ።

መንግስቲ ትግራይ ዘተ ሰላም ንምስላጥ ብፍላይ ንሰብኣዊ ሓገዝ ብዘለዎ ኣድላይነትን ረብሓን 04 ሚያዝያ 2014 ዓ.ም ሰራዊት ትግራይ ኣብ ዓፋር ተቖፃፂርዎ ካብ ዝነበረ ኢሬፕቲ ተባሂሉ ዝፅዋዕ ቦታ ሓይልና ክለዓል ተገይሩ ኣሎ።
እዚ ውሳነ መንግስቲ ትግራይ ጊዝያዊ ደዉ ምባል ተፃብኦ ተኸቢሩ ሰብኣዊ ሓገዝ ብዘይ ዓንቀፍቀፍ ክኣቱ ተወሳኺ ናይ ባዕሉ ስጉምቲ ብምውሳድ ዝካኣሎ እናገበረ ምዃኑ ዘረጋገፅ እዩ።

ስለዝኾነ እውን ተፈጢሩ ብዘሎ ምቹው ኩነታት ብምጥቃም ሰብኣዊ ሓገዝ ብዘይ ዓንቀፍቀፍ ብዝድለ መጠን ዓይነትን ብዘይውዓል ሕደር ክኣቱ ይግባእ። እንተዘየለ መንግስቲ ትግራይ ብስም ጊዝያዊ ደዉ ምባል ተፃብኦ ክባን ዕፅዋን ክቕፅል ከምዘይፈቅድ የፍልጥ።

ብተወሳኺ ማሕበረሰብ ዓለም፣ ክባን ዕፅዋን ክኽፈት፣ ዝተቛረፁ ህዝባዊ ኣገልግሎታት ስራሕ ክጅምሩ ፀቕጢ ክገብር መንግስቲ ትግራይ ይፅውዕ።

ትግራይ ትስዕር!
መንግስቲ ትግራይ

4 ሚያዝያ 2014 ዓ.ም
መቐለ
3.4K views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 00:53:57 Will a new major military offensive be launched in #Ethiopia soon? All sides, fed. gov, #Amhara and #Afar reg. gov., #eritrea and #Tigray appear to prepare for it.

Over the past couple of weeks, information about new large-scale troops deployment on Tigray’s borders in the north by Eritrea and in south by Ethiopia have emerged. #EDF / Eritrea reinforcements are allegedly deployed on Zalambessa, Rama, Badme and Humera fronts, while reportedly new #ENDF recruits and regional special forces are dispatched to Amhara and Afar fronts.

The so-called declaration of #Truce by Ethiopia has not met its stated objective, as the federal and Afar regional gov. continue to block much needed #humanitarianaid to the famine struck population of Tigray. Only 26 trucks have reached Mekelle after the truce announcement.

Ethiopia gov. declaration of truce is thus either a) a ploy to once again buy time to prepare for a new offensive; or b) shows how incapacitated and powerless PM Abiy Ahmed is to negotiate a peace, since he relies on political fractions advocating war to stay in power.

Tigray reg. gov. can not sit idle for much longer, watching their famine struck population starve to death in the tens of thousands. They must either surrender, or break the Ethiopia siege before their army TDF is starting to starve and thus being rendered incapacitated to fight.

As all international attention is on #Russia's war on #Ukraine, the #Western #diplomatic interest and capacity to address the Ethiopia war is waning. The new international relations in the wake of the Ukraine war are also relevant here, as Ethiopia is apparently supporting Russia, further alienating Western powers from Ethiopia.

Finally, we should keep in mind that the key traditional “season of war” in Ethiopia follows the Easter holiday and before the rains start in June. If all the above are adequate indications, a new major military offensive on Tigray by Ethiopia and Eritrea will soon commence…

Via- #Kjetil
3.6K views21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 00:53:26
Will a new major military offensive be launched in #Ethiopia soon? All sides, fed. gov, #Amhara and #Afar reg. gov., #eritrea and #Tigray appear to prepare for it.

3.4K views21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 22:51:36
የኦሮምያ ነፃነት ግምባር #OLA #WBO ፈርጣጩን መከላከያ ተብየ እና የመሬት ወራሪዎችን #Live ወደ አመድ ሲቀይር የሚያሳይ Video

በርቱ ጀግኖቻችን ...
6.5K views19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 21:18:17
ALERT

የኣብይ መንግስት እስር ቤት የሚገኙ ተጋሩ ንፁሃንን በግዴታ ለጦርነት እየመለመለና በሃይል ወደ ጦርሜዳ እየላካቸው ይገኛል!

ከአርባ ምንጭ እስር ቤት ለጦርነት ወደ ጉጂ ተወስደው OLA እጅ ከገቡት፣ አብዲ ዑስማንና እና መንግስቴ ሓለፎም የሚባሉ ሁለቱ ተጋሩ የመከላከያ ሰራዊት ኣልብሰው ሊያዋጓቸው ሞክረዋል።

ጥሩ ነገሩ ወንድሞቻችሁ ጋር ነው የሄዳችሁት ...
5.5K views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 20:14:03
#ሰበር_ዜና | የኦሮሞ ነፃነት ግምባር ድል በድል ተጎናፅፏል

#OLA ባለፉት ቀናት ወራሪ ኃይሎች እና የኢ*ዮጵያ ሰራዊት ላይ እየወሰደው ባለው በርቃዊ ጥቃት እጅግ ብዙ ከባድ እና ቀላል መሳርያዎች እንዲሁም ዘመናዊ መሳርያዎችን በመማረክ ለግዜው ቁጥራቸው ያልታወቁ ወራሪዎችን ሙት እና ቁስለኛ አድርጓል።

በደቡብ ምዕራብ ሽዋ ፣ በምዕራብ ሽዋ ፣ በደቡብ ሽዋ ፣ ደቡብ ኦሮምያ እንዲሁም በምዕራብ እና ምስራቅ ወለጋ ከባድ ጦርነት እየተካሄደ እንዳለ እና የኦሮሞ ነፃነት ግምባር ድል በድል እየተቀናጀ መሆኑን የነፃነት ግምባሩ ቃል አቀባይ ኦቦ ኦዳ ተርቢ ገልጿል።

የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይሎችም ወደ ኦሮምያ ክልል ሰርገው በመግባት በዚህ ጦርነት መሳተፋቸው ቃለአቀባዩ ገልጿል።

አንድ ከፍተኛ አመራር ሱማሌ ክልል የሆኑት አብፊቃድር ራሺድ የተባሉት በኦሮምያ ክልል ገብተን ለመዋጋት የመንግስት ፍቃድ ብቻ እንደምያስፈልጋቸው ገልጿል።

ላዕለዋይ ሹመኛ መንግስቲ ክልል ሶማሊ ኣይተ ኣብፊቃድር ራሺድ ንቢቢሲ ኣብ ዝሃቦ መብርሂ፡ ኣንፃር እቲ ሸኔ ዝበሃል ጉጅለ ዕጡቓት ንምውጋእ ናብ ኦሮሚያ ዝኣተወ ሓይሊ ሶማሊ ከምዘየለ ገሊፁ።
____________________________________
❝ #Digital_Woyane - #ድጅታል_ወያነ ❞

Our Channels
https://linktr.ee/DigitalWoyane
4.7K views17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ