Get Mystery Box with random crypto!

ALERT የኣብይ መንግስት እስር ቤት የሚገኙ ተጋሩ ንፁሃንን በግዴታ ለጦርነት እየመለመለና በሃ | Digital Woyane - ድጅታል ወያነ

ALERT

የኣብይ መንግስት እስር ቤት የሚገኙ ተጋሩ ንፁሃንን በግዴታ ለጦርነት እየመለመለና በሃይል ወደ ጦርሜዳ እየላካቸው ይገኛል!

ከአርባ ምንጭ እስር ቤት ለጦርነት ወደ ጉጂ ተወስደው OLA እጅ ከገቡት፣ አብዲ ዑስማንና እና መንግስቴ ሓለፎም የሚባሉ ሁለቱ ተጋሩ የመከላከያ ሰራዊት ኣልብሰው ሊያዋጓቸው ሞክረዋል።

ጥሩ ነገሩ ወንድሞቻችሁ ጋር ነው የሄዳችሁት ...