Get Mystery Box with random crypto!

#ሰበር_ዜና | የኦሮሞ ነፃነት ግምባር ድል በድል ተጎናፅፏል #OLA ባለፉት ቀናት ወራሪ | Digital Woyane - ድጅታል ወያነ

#ሰበር_ዜና | የኦሮሞ ነፃነት ግምባር ድል በድል ተጎናፅፏል

#OLA ባለፉት ቀናት ወራሪ ኃይሎች እና የኢ*ዮጵያ ሰራዊት ላይ እየወሰደው ባለው በርቃዊ ጥቃት እጅግ ብዙ ከባድ እና ቀላል መሳርያዎች እንዲሁም ዘመናዊ መሳርያዎችን በመማረክ ለግዜው ቁጥራቸው ያልታወቁ ወራሪዎችን ሙት እና ቁስለኛ አድርጓል።

በደቡብ ምዕራብ ሽዋ ፣ በምዕራብ ሽዋ ፣ በደቡብ ሽዋ ፣ ደቡብ ኦሮምያ እንዲሁም በምዕራብ እና ምስራቅ ወለጋ ከባድ ጦርነት እየተካሄደ እንዳለ እና የኦሮሞ ነፃነት ግምባር ድል በድል እየተቀናጀ መሆኑን የነፃነት ግምባሩ ቃል አቀባይ ኦቦ ኦዳ ተርቢ ገልጿል።

የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይሎችም ወደ ኦሮምያ ክልል ሰርገው በመግባት በዚህ ጦርነት መሳተፋቸው ቃለአቀባዩ ገልጿል።

አንድ ከፍተኛ አመራር ሱማሌ ክልል የሆኑት አብፊቃድር ራሺድ የተባሉት በኦሮምያ ክልል ገብተን ለመዋጋት የመንግስት ፍቃድ ብቻ እንደምያስፈልጋቸው ገልጿል።

ላዕለዋይ ሹመኛ መንግስቲ ክልል ሶማሊ ኣይተ ኣብፊቃድር ራሺድ ንቢቢሲ ኣብ ዝሃቦ መብርሂ፡ ኣንፃር እቲ ሸኔ ዝበሃል ጉጅለ ዕጡቓት ንምውጋእ ናብ ኦሮሚያ ዝኣተወ ሓይሊ ሶማሊ ከምዘየለ ገሊፁ።
____________________________________
❝ #Digital_Woyane - #ድጅታል_ወያነ ❞

Our Channels
https://linktr.ee/DigitalWoyane