Get Mystery Box with random crypto!

ጨረቅረቃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ cherekreka — ጨረቅረቃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ cherekreka — ጨረቅረቃ
የሰርጥ አድራሻ: @cherekreka
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 189

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2021-10-23 21:11:00
ይመጣል ይሄዳል፣
ዛሬ አለው ብሎ ነገ ይሰወራል፡፡
ደሞ ይመለስና በጣም ደስ ሲለኝ፣
ድጋሚ ይጠፋል ሳይሰናበተኝ፣
እኔም ተስፋ አልቆርጥም፣
እሱም ሄዶ አይቀርም፣
ለምኜ ባመጣው አርፎ አይቀመጥም፡፡
ቀኑን ሙሉ ባይሄድ ተለወጠ ብዬ፣
ማታ ከኔ እንዲሆን ላምላኬ ተስዬ፣
ሲመሽ ትቶኝ ሄደ ጥሎኝ ለብቻዬ፡፡
ስራዬን ጨርሼ ወደ ቤት ስገባ፣
ለካስ ትቶኝ ሄዷል በጣም ሆዴ ባባ፡፡
ውይ የኛ ሀገር መብራት አሁንስ መረረኝ፣
ሻማ እንዳልገዛ ምንም ሳንቲም የለኝ፡፡
ኧረ ወድያ፣
ጨረቃ ትግደለኝ እኔስ ካሁን ወዲያ፡፡፡
እሙ ሠላም
810 viewsƏmų şəląm, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ