Get Mystery Box with random crypto!

HerEthiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ blackgirlmagicet — HerEthiopia H
የቴሌግራም ቻናል አርማ blackgirlmagicet — HerEthiopia
የሰርጥ አድራሻ: @blackgirlmagicet
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 109
የሰርጥ መግለጫ

We trive to empower black women to change and shake the world for the better. Stay updated with quotes, biographys, lastest News and feminism🖤
➡️For more information contact @BlackfeminismETbot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-08-05 16:17:44 Download here and enjoy!
1.4K views13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-03 22:01:56 Signs Of Maturity:-

You forgive more
You respect differences
You don’t force love
You accept heartaches
You don’t judge easily
You become more open-minded
You prefer to be silent than to engage in a nonsense fight
Your happiness don’t depend from people but from your inner self
@BlackgirlmagicET
1.3K views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-03 11:50:40
Be your own boss
@BlackgirlmagicET
1.2K views08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-07-23 02:17:41
*~ የ2020 ሚስ ፓን አፍሪካ ንግስት ውድድር ሐገሬን ወክዬ እየተወዳደርኩ ያለሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ *~
••• 5000 ሺ ድምፅ ለአሸናፊነቴ ቁልፍ ነው ••••>
ውድድሩ ጁላይ 13( ሐምሌ 6) ጀምሮ በጁላይ 25( ሐምሌ 15 ) የሚጠናቀቅ ቢሆንም በኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ምክንያት ውድድሩን እንዳሸንፍ የሚረዳኝን ድምፅ ላገኝ አልቻልኩም ።
ውድ ኢትዮጵያውያን የዚህ ውድድር ማሸነፍ ለኔ እና ለሐገሬ ትልቅ የመታወቅያ እድል የሚፈጥር ከመሆኑም በላይ ውድድሩ በኢንተርኔቱ አለም ትልቅ መድረክ ያለው የፋሽን ና እርዳታ ማስተባበርያ ነው ።
በመላው ያሉ አፍሪካውያን የሀራቸውን እንስት ፍሬዎች አንብበው ለማየት ድምፅ እየሰጡ ቢገኙም በኢንተርኔት መቋረጥ ምክንያት ያጣሁትን የእኔንም የማሸነፊያ ድምፅ 5ሺ ኢትዮጵያውያን ድምፅ ትሰጡኝ ዘንድ በአክብሮት ጠይቃለው።
ትንሿን ኢትዮጵያ በድሬዳዊነቴ ውስጥ ይዤ በአለም መድረክ በአፍሪካኖች መወዳደርያ መስመር አሸናፊነትን ተላብሼ ልታዩኝ የምትሹ የሐገሬ ልጄች ከፅሁፉ ሙጨረሻ በሚገኘው ሊንክ ገብታችሁ ድምፅ ሁኑኝ ! አመሰግናለው

ሞዴል ምሕረት ዋለልኝ ነኝ
ከድሬዳዋ ኢትዮጵያ https://pageantvote.net/pageants/1206/contestants/5008 @BlackgirlmagicET
2.5K viewsedited  23:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-07-23 02:16:10 https://pageantvote.net/pageants/1206/contestants/5008
890 views23:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-29 21:01:06
"ፍርዱ በህግ ላይ ያለን አመኔታ የሚያሳጣ ነው!" - ሚኪያስ (የቲክቫህ ኢትዮጵያ አባል)

እኔ የህግ ባለሙያ ነኝ። ዛሬ በወጣው መረጃ በጣም አዝኜአለው። እንዴት አባት ልጁን ደፍሮ 9 አመት ብቻ ሊቀጣ እንደቻለ ሊገባኝ አልቻለም።

ወንጀሉ እንደ ህጉ አንድ ወንጀል ብቻ አይደለም። ይልቁንም ተደራራቢ ወንጀል እንጂ ፦

1ኛ/ አስገድዶ የመድፈር ወንጀል
2ኛ/ ተጠቂዋን በመደብደብ ወንጀል
3ኛ/ በዘመዳሞች የሚፈፀም ወንጀልን መጥቀስ ይቻላል።

የእነዚ ወንጀሎች ቅጣት ከወንጀሉ አፈፃፀም አንፃር ብንደምረው እና ሊነሱ የሚችሉ የወንጀል ማክበጃዋችን ብናይ፦

1ኛ/ የህዝብ አደራ የተጣለበት ዋና ሳጅን በመሆኑ

2ኛ/ እራሷን መከላከል በማትችል ልጅ ለይ ወንጀሉ መፈፀሙ ከዛም በላይ በቅርብ የስጋ ዝምድና (ልጅ) ለይ መፈፀሙ በየትኛውም ሒሳብ የትኛውም ያክል የወንጀል ማቅለያ ቢኖር 9 አመት ተገቢም ፍትሀዊም ህጋዊም አደለም።

ይህ ፍርድ እኮ ምን ያክል በህግ ላይ ያለን አመኔታ የሚያሳጣ ነው!

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
779 views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-29 20:51:32
@BlackgirlmagicET
792 viewsedited  17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-29 20:23:29
ይቁም!

"የገዛ ልጁን ደብድቦ የደፈረን አባት ያውም የህግ አስከባሪ የሆነው ሰው በ9 አመት ብቻ መቅጣት አስተማሪ ነው ? ለ10 ዓመቷ ህፃን የዘላለም ጠባሳ የሰጣት ሰው 9 ዓመት ብቻ መቅጣት ተገቢ ነው ? ይህን አስነዋሪ ተግባር እስከመቼ ነው የምናባብለው ?" - መራሂት (የሴቶች ንቅናቄ)

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
638 views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-29 16:31:36
የ10 ዓመት ህጻን ልጁን የደፈረው አባት በ9 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣቱን የካማሽ ከተማ አስ/ር ፖሊስ አስታወቀ!

የካማሽ ዞን ማረሚያ ቤት የሥራ ባልደረባ የሆነው ዋ/ሳጅን በላይ ታየ የገዛ ልጁን የ10 ዓመት ህጻን አስገድዶ የደፈራት መሆኑን የካማሽ ከተማ አስ/ር ፖሊስ መምሪያ አቤቱታ መቀበል መመርመር ዋና ስራ ሂደት ባለቤት ዋ/ኢ/ር ቃበታ መልካ ገልፀዋል፡፡

ግለሰቡ ነዋሪነቱ ካማሽ ከተማ 02 ቀበሌ ዕለቱ ሰኞ ታህሳስ 08/04/2012 ዓ/ም በግምት ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በሚሆንበት ጊዜ የህጻኗ እናት ቤተሰብ ሞቶባት ለሃዘን በሄደችበት ወቅት ከመጠን በላይ ጠጥቶ ሰክሮ በመምጣት የ10 ዓመቷን ህጻን ልጁን ከደበደባት በኋላ አስገድዶ የደፈራት መሆኑን ነው ዋ/ኢ/ር ቃበታ መልካ የገለጹት።

ፖሊስም ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ስር አውሎ የሰውና የህክምና ማስረጃዎችን በማሰባሰብ ለካማሽ ወረዳ ዐ/ህግ ያስተላለፈ ሲሆን ዐቃቢ ህጉም ከፖሊስ የደረሰውን የምርመራ መዝገብ ከተመለከተ በኃላ በወ/ል/መ/ቁ/ 122/12 ክስ በመመስረት ለካማሽ ወረዳ ፍ/ቤት አስተላልፏል፡፡

የካማሽ ወረዳ ፍ/ቤትም የቀረበለትን ክስ ሲመረምር ከቆየ በኃላ ግለሰቡ የመከላከል መብቱ ተጠብቆለት መከላከል ባለመቻሉ የዐቃቢ ህግን ማስረጃ በመንተራስ ፍ/ቤቱ በ17/10/2012 ዓ/ም በዋለው የወንጀል ችሎት ተከሳሹ ጥፋተኛ መሆኑ በመረጋገጡ በ9/ዘጠኝ/ ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የካማሽ ከተማ አቤቱታ መቀበል መመርመር ዋና ስራ ሂደት ኃላፊ ዋ/ኢ/ር ቃበታ መልካ ገልፀዋል።

ምንጭ፦ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ኮሚኒኬሽን
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
585 views13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-28 22:42:08
Beat the system, struggle, abuse, pain and operation by showing EXCELLENCE IN EVERY THING YOU DO @BlackgirlmagicET
571 views19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ