Get Mystery Box with random crypto!

ይቁም! 'የገዛ ልጁን ደብድቦ የደፈረን አባት ያውም የህግ አስከባሪ የሆነው ሰው በ9 አመት ብቻ | HerEthiopia

ይቁም!

"የገዛ ልጁን ደብድቦ የደፈረን አባት ያውም የህግ አስከባሪ የሆነው ሰው በ9 አመት ብቻ መቅጣት አስተማሪ ነው ? ለ10 ዓመቷ ህፃን የዘላለም ጠባሳ የሰጣት ሰው 9 ዓመት ብቻ መቅጣት ተገቢ ነው ? ይህን አስነዋሪ ተግባር እስከመቼ ነው የምናባብለው ?" - መራሂት (የሴቶች ንቅናቄ)

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia