Get Mystery Box with random crypto!

*~ የ2020 ሚስ ፓን አፍሪካ ንግስት ውድድር ሐገሬን ወክዬ እየተወዳደርኩ ያለሁ ኢትዮጵያዊ ነ | HerEthiopia

*~ የ2020 ሚስ ፓን አፍሪካ ንግስት ውድድር ሐገሬን ወክዬ እየተወዳደርኩ ያለሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ *~
••• 5000 ሺ ድምፅ ለአሸናፊነቴ ቁልፍ ነው ••••>
ውድድሩ ጁላይ 13( ሐምሌ 6) ጀምሮ በጁላይ 25( ሐምሌ 15 ) የሚጠናቀቅ ቢሆንም በኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ምክንያት ውድድሩን እንዳሸንፍ የሚረዳኝን ድምፅ ላገኝ አልቻልኩም ።
ውድ ኢትዮጵያውያን የዚህ ውድድር ማሸነፍ ለኔ እና ለሐገሬ ትልቅ የመታወቅያ እድል የሚፈጥር ከመሆኑም በላይ ውድድሩ በኢንተርኔቱ አለም ትልቅ መድረክ ያለው የፋሽን ና እርዳታ ማስተባበርያ ነው ።
በመላው ያሉ አፍሪካውያን የሀራቸውን እንስት ፍሬዎች አንብበው ለማየት ድምፅ እየሰጡ ቢገኙም በኢንተርኔት መቋረጥ ምክንያት ያጣሁትን የእኔንም የማሸነፊያ ድምፅ 5ሺ ኢትዮጵያውያን ድምፅ ትሰጡኝ ዘንድ በአክብሮት ጠይቃለው።
ትንሿን ኢትዮጵያ በድሬዳዊነቴ ውስጥ ይዤ በአለም መድረክ በአፍሪካኖች መወዳደርያ መስመር አሸናፊነትን ተላብሼ ልታዩኝ የምትሹ የሐገሬ ልጄች ከፅሁፉ ሙጨረሻ በሚገኘው ሊንክ ገብታችሁ ድምፅ ሁኑኝ ! አመሰግናለው

ሞዴል ምሕረት ዋለልኝ ነኝ
ከድሬዳዋ ኢትዮጵያ https://pageantvote.net/pageants/1206/contestants/5008 @BlackgirlmagicET