Get Mystery Box with random crypto!

Marriage Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ biblicalmarriage — Marriage Tube M
የቴሌግራም ቻናል አርማ biblicalmarriage — Marriage Tube
የሰርጥ አድራሻ: @biblicalmarriage
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.09K
የሰርጥ መግለጫ

ኢሳ 53:10
በቻናላችን
👉 🌷ጋብቻ ምንድነው?🌷
👉 ❤️ማንን ላግባ?❤️
👉 😳ፖርኖግራፊና መዘዙ😳
🚩 የፍቅር ታሪኮች
💝 የርቀት ፍቅር
አጋር ቻናል:- @Nazrawi_tube
ለአስተያየት
👉 @Biblicalmarriage_bot
0910337074
🔵ቅድስና ለእግዚአብሔር🔵

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-10-05 18:16:38 https://bit.ly/3SWshGt
507 views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 10:00:12

320 views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 01:13:07 https://youtube.com/shorts/1b6BOHksS2k?feature=share
92 views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 22:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 00:25:19 ቅድስና ለእግዚአብሔር
141 views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 23:09:21 በቤት ሰራተኛ ተማምናችሁ ወደ ትዳር ለመግባት የምታስቡ እህቶች ተሳስታችኋል!
የቤት ሰራተኛ ቀጥሮ ማሰራቱ ባይከፋም ሙያ መልመዱ መልካም ነው። አማችን ምግብ ሰርቶ ለማብላት እንኳን ሙያ መልመድ ተገቢ ነው።

ሙያ ልመዱ!

@Biblicalmarriage
2.0K views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 23:46:52 እንኳን ወደ 2015 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አሸጋገረን፡፡ አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤናና የስኬት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

መልካም አዲስ አመት!


@Biblicalmarriage
616 views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 22:20:18 ጭር ያለ ቦታ እንገናኝ

ብዙ ወጣቶች በወሲባዊ ሃጢያት #ለመውደቃቸው እንደ ምክንያት የሚያቀርቡት ከፍቅር ጓደኛቸው ወይም ከተቃራኒ ፆታ ጓደኛቸው ጋር ሰው የሌለበት ፣ ጭር ያለ ፣ ጨለም ያለ ቦታ መገናኘታቸው እንደሆነ ይናገራሉ ፡፡

"ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።"
              (የዮሐንስ ወንጌል 3:19)

ጥንዶቹ ሳያስተውሉ አልያም ደግሞ ከሁለቱ አንዳቸው በሌላኛቸው ተታለው ወይም #ተገፍተው ሊሆን ይችላል ጭር ወዳለ ቦታ የሚሄዱት ፡፡

መፅሐፍ ቅዱስ ደግሞ ሰው እጅግ አፀያፊና ህይወትን ከሚያመሰቃቅል ከዝሙት ሃጥያት ማምለጥ የሚችለው #በመሸሽ ብቻ እንደሆነ ይናገራል ፡፡

ስለዚህ የእጮኝነት ጎዳና ውስጥ ለመግባት ብቁ የሆናችሁ ወጣቶች ከእጮኛችሁ ጋር ጊዜ ማሳለፍ የግድ ነው ነገር ግን ጊዜ ለማሳለፍ ጨለማንና ጭር ያለ ቦታን መምረጥ የለባችሁም ፡፡ እንደ ካፌ እና ሰዎች የሚንቀሳቀሱባቸው መናፈሻዎችን መጠቀም ይገባችኋል ።

           SHARE    SHARE 


@biblicalmarriage
@biblicalmarriage
2.4K views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 19:51:23

1.8K views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 09:47:35
እየተሳተፋችሁ ያላችሁ ከልብ እያመሰገንን ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም መጠይቁን በመሙላት እንድትተባበሩን እንጋብዛለን

https://forms.gle/8nAi7MVk2t3y2ar28


@Biblicalmarriage
2.0K views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 01:52:52 ለባለትዳሮች ብቻ የተፈቀደ ጥሪ
ከታች ያለውን ማስፈንጥያ በመጠቀም ለጥናታዊ ፅሁፍ የተዘጋጀ መጠይቅ በመሙላት ለሌሎች ባለትዳሮችና በቀጣይ ወደትዳር ለሚገቡ ሰዎች የራሳችሁን አስተዋፅኦ እንድትወጡ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
ተባረኩ!
https://forms.gle/8nAi7MVk2t3y2ar28
1.9K views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 22:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ