Get Mystery Box with random crypto!

Marriage Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ biblicalmarriage — Marriage Tube M
የቴሌግራም ቻናል አርማ biblicalmarriage — Marriage Tube
የሰርጥ አድራሻ: @biblicalmarriage
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.09K
የሰርጥ መግለጫ

ኢሳ 53:10
በቻናላችን
👉 🌷ጋብቻ ምንድነው?🌷
👉 ❤️ማንን ላግባ?❤️
👉 😳ፖርኖግራፊና መዘዙ😳
🚩 የፍቅር ታሪኮች
💝 የርቀት ፍቅር
አጋር ቻናል:- @Nazrawi_tube
ለአስተያየት
👉 @Biblicalmarriage_bot
0910337074
🔵ቅድስና ለእግዚአብሔር🔵

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-11-11 21:16:12

460 views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 20:23:02

556 views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 23:46:23 https://fb.watch/gHONg6wpxH/
566 views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 22:29:00
በትዳር ውስጥ ግጭት እንዲፈጠር ከሚያደርጉ ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ሁልጊዜ አሸናፊ ሆኖ የመገኘት ፍላጎት ነው። ትዳር የትዳር አጋሮች እርስ በእርስ እየተቀራረፁ የሚኖሩበት እንጂ እንከን አልባ ነኝ የሚል ምልከታ ይዞ በመጓዝ የትዳር አጋርን የማንበርከክ ተልዕኮ አይደለም።

አሸናፊ እንድትሆን የሚያደርግህ ለትዳር አጋርህ ያለህ ፍቅርና ቀረቤታ ነው እንጂ ተናግሮ የማሳመን ክህሎትህ አይደለም።

#አፍቅራት
#ቅረባት
#ተረዳት
#አግዛት

ነብሲቲዬ ፍቕረይ

@Biblicalmarriage
594 views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 12:28:43 “የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤”
— ዕብራውያን 4፥12
918 views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-20 19:43:05
ግብረስጋ ግንኙነት

በጋብቻ ውስጥ ሚስት የግብረስጋ ግንኙነት ለማድረግ ከፈለገች ባል ከሃሳቧ ጋር መስማማት አለበት።ምናልባት በቂና አሳማኝ ምክንያት ካልኖረ በስተቀር። ባል የግብረስጋ ግንኙነት ለማድረግ ከፈለገ ሚስት ከሃሳቡ ጋር መስማማት አለባት። ፍላጎታቸውን ለመፈፀም ፍቃደኞች ካልሆኑ አንዱ የሌላውን መብት እየከለከለ ነው ማለት ነው። ይህ ደግሞ ስህተት ነው። ባልና ሚስት አንዱ የሌላውን ፍላጎትና ምኞት ለመፈፀም ዘወትር ዝግጁዎች መሆን አለባቸው።

ባለትዳሮች በዚህ ጉዳይ እንዴት ናችሁ? ከትዳር አጋራችሁ ጋር ተወያዩና ራሳችሁን እዩ....

ተባረኩልኝ!

https://www.tiktok.com/@abrish_tilahun?_t=8WfRrYEtB93&_r=1
2.7K views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 21:30:44 ያገባችሁ
ያላገባችሁ
3.1K views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-13 13:31:51 Live stream scheduled for Oct 14 at 17:30
10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 13:54:39 የክርስቲያን ጋብቻና ትዳር ዓላማ

የክርስቲያን ጋብቻና ትዳር ዓላማ የክርስቶስን እና የቤተክርስቲያንን አንድነት ማሳየት ነው።

የክርስቲያን ጋብቻና ትዳር የቤተክርስቲያን መሠረታዊ አገልግሎት ነው !

@NatinaelBeki


ይህን ሊንክ ይጫኑ
@Biblicalmarriage
596 viewsNatinael Beki, 10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 21:16:29 ዛሬ የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍና አስተማሪ ነበር። በተመሳሳይ መልኩ ቀጣይ እሮብ #ፖርኖግራፊና ጉዳቱ በሚል ሃሳብ  ላይ እንማማራለን!
621 views ༒☬አብርሃም ጥላሁን☬ ༒ , 18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ