Get Mystery Box with random crypto!

Ateriraአጤሪራ

የቴሌግራም ቻናል አርማ aterira — Ateriraአጤሪራ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aterira — Ateriraአጤሪራ
የሰርጥ አድራሻ: @aterira
ምድቦች: ቴሌግራም , ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 2.22K
የሰርጥ መግለጫ

Ateriraአጤሪራ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2020-08-18 19:42:03
ፌስ ማስክ ያረጉ ቡሄ ጨፋሪዎችና ምናልባት በ100 አመት አንዴ ያየነው የ12/12/12 ግጥምጥሞሽ የነበረበትን የወርሃ ሐምሌ አጋማሽ የአጤሪራ 14ኛ ዲጂታል መፅሔትን ወደእናንተ ስናደርስ እንደተለመደው ለተሳትፏችሁ እያመሰገን ይህንን ኮቪዳም አትክን አመትና አልቃሻ ክረምት የቡሄው ችቦ ወደመጪው ብርሀናማ አመት መሻገሪያ ብርሀን ይሁናችሁ ብለን እንመርቃለን፡፡ በሙሉሙሉ ፋንታም አጤሪራ ቅፅ 14ን እነሆ ብለናል።
4.6K viewsKirubel Atnafu, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-11 18:29:07
3.6K viewsKirubel Atnafu, 15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-28 22:31:46 Ateriraአጤሪራ pinned a photo
19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-27 16:28:22
አጤሪራ ከጥቂት ወራቶች ቀሳና ውሸባ በኋላ ተመልሳለች፡፡ ለመጥፋታችን ሰበብ ናቸው ብለን ኮሮናን፣ግብጥን፣ እና መሰል ምክንያቶችን ደርድረን ስናበቃ ዳግም ላለመጥፋት ከወዲሁ ቃል እየገባን ነው፡፡

እጆቻችሁን አዘውትራችሁ መታጠቡን፤ ከአላስፈላጊ ንክኪ መራቁንና ሌሎቹም ጥንቃቄዎቹን መተግበራችሁን ሳትዘነጉ፤ የተመረጡ ፀሐፊዎቻችንን ስራ ያካተተችውን 13ኛዋን የአጤሪራ ዲጂታል መፅሔት እትም እነሆ ብለናል፡፡
4.0K viewsKirubel Atnafu, 13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-03 11:01:52 Ateriraአጤሪራ pinned a file
08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-03 11:01:21
5.1K viewsKirubel Atnafu, 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-03 11:01:14 ጠላትን አፈር አስልሰን የሃፍረት ሸማ አከናንበን ወደመጣበት በላክንበት 124ኛ አመት ማግስት አጤሪራም በቅፅ 12 ተመልሳለች። የምናወሳው የአባቶቻችን ወኔ እና አንድነት ታዲያ ለአንድ ቀን ብቻ ሳይሆን ሁሌም በኛ ግብር እንዲያድር አደራ እንላለን።
እንደተለመደው ቤተሰቦቻንን ሳናመሰግን አናልፍም። የዘወትር አጋራችንም @UnusualDJsንም [All the ladies affair] ከልብ ለማስገን እንወዳለን።መርሃባ!
5.3K viewsKirubel Atnafu, 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-02 18:31:36 አስራ ሁለተኛዋን ቅፅ ነገ ይጠብቁ!
3.9K viewsTekea Haile, 15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ