Get Mystery Box with random crypto!

አጤሪራ ከጥቂት ወራቶች ቀሳና ውሸባ በኋላ ተመልሳለች፡፡ ለመጥፋታችን ሰበብ ናቸው ብለን ኮሮናን፣ግ | Ateriraአጤሪራ

አጤሪራ ከጥቂት ወራቶች ቀሳና ውሸባ በኋላ ተመልሳለች፡፡ ለመጥፋታችን ሰበብ ናቸው ብለን ኮሮናን፣ግብጥን፣ እና መሰል ምክንያቶችን ደርድረን ስናበቃ ዳግም ላለመጥፋት ከወዲሁ ቃል እየገባን ነው፡፡

እጆቻችሁን አዘውትራችሁ መታጠቡን፤ ከአላስፈላጊ ንክኪ መራቁንና ሌሎቹም ጥንቃቄዎቹን መተግበራችሁን ሳትዘነጉ፤ የተመረጡ ፀሐፊዎቻችንን ስራ ያካተተችውን 13ኛዋን የአጤሪራ ዲጂታል መፅሔት እትም እነሆ ብለናል፡፡