Get Mystery Box with random crypto!

ጠላትን አፈር አስልሰን የሃፍረት ሸማ አከናንበን ወደመጣበት በላክንበት 124ኛ አመት ማግስት አጤሪ | Ateriraአጤሪራ

ጠላትን አፈር አስልሰን የሃፍረት ሸማ አከናንበን ወደመጣበት በላክንበት 124ኛ አመት ማግስት አጤሪራም በቅፅ 12 ተመልሳለች። የምናወሳው የአባቶቻችን ወኔ እና አንድነት ታዲያ ለአንድ ቀን ብቻ ሳይሆን ሁሌም በኛ ግብር እንዲያድር አደራ እንላለን።
እንደተለመደው ቤተሰቦቻንን ሳናመሰግን አናልፍም። የዘወትር አጋራችንም @UnusualDJsንም [All the ladies affair] ከልብ ለማስገን እንወዳለን።መርሃባ!