Get Mystery Box with random crypto!

ፌስ ማስክ ያረጉ ቡሄ ጨፋሪዎችና ምናልባት በ100 አመት አንዴ ያየነው የ12/12/12 ግጥምጥሞሽ | Ateriraአጤሪራ

ፌስ ማስክ ያረጉ ቡሄ ጨፋሪዎችና ምናልባት በ100 አመት አንዴ ያየነው የ12/12/12 ግጥምጥሞሽ የነበረበትን የወርሃ ሐምሌ አጋማሽ የአጤሪራ 14ኛ ዲጂታል መፅሔትን ወደእናንተ ስናደርስ እንደተለመደው ለተሳትፏችሁ እያመሰገን ይህንን ኮቪዳም አትክን አመትና አልቃሻ ክረምት የቡሄው ችቦ ወደመጪው ብርሀናማ አመት መሻገሪያ ብርሀን ይሁናችሁ ብለን እንመርቃለን፡፡ በሙሉሙሉ ፋንታም አጤሪራ ቅፅ 14ን እነሆ ብለናል።