Get Mystery Box with random crypto!

የጥያቄዎቻችሁ መልስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ apostolicsuccession — የጥያቄዎቻችሁ መልስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ apostolicsuccession — የጥያቄዎቻችሁ መልስ
የሰርጥ አድራሻ: @apostolicsuccession
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.61K
የሰርጥ መግለጫ

የዚህ ኦርቶዶክሳዊ ገጽ ዋና ዓላማ የወጣቱን ጥያቄ መመለስ ነው። ወጣቶች ማንኛውም በሕይወታቸው የገጠማቸውንም ይሁን መንፈሳዊ ጥያቄ በሚረዱት መልክ መልስ ይሰጥበታል
YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCPLJimNlqTFBnlbsh_vccgg
ለጥያቄዎችና ለአስተያየቶች
@AbuNak
@Rhripsime

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-11-24 14:15:26
951 views11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 14:14:11 ''ሰላም ለሚናስ ኅሩይ
ዘአብደረ ዘክርስቶስ እምነ ነዋይ
አምሳለ ወርኅ ወከመ ፀሐይ ብሩህ"

ሲተረጎም
ከገንዘብ ይልቅ ጽድቅን ለመረጠ፣
በክርስቶስ፣ለተመረጠ፣ደግለሆነና
ፊቱ እንደ ፀሐይ ጨረቃ ለሚያበራ ሚናስ ሰላምታ ይገባል።
(ተአምኆ ቅዱሳን ዘሐሙስ)

ሰላም ለከ ሐራዊ መስፍን
ዘሰመየተከ ሚናስ ዘፆረተከ ማሕፀን
አመ ጸለየት ጸሎተ እንዘ ይእቲ መካን
እም ሥዕለማርያም ሰሚዐ ዘይቤ አሜን"
(ስንክሳር ዘወርኃ ኅዳር ፲፭)

በግብጽ ያለችው ቤተክርስቲያናችንም እንዲህስትል ታወድሳዋለች

" ቅዱስ አባ ሚና የመለኮትን ቃል ሰማ ዓለምን እና የሚጠፋ ክብሯን ሁሉ ተወ ናቀ ነፍሱን ለሞት ሰጠ ሥጋውንም ለእሳት እንዲሁም ታላቅ መከራን ስለ ሕያው አምላክ ልጅ (ሰለ ኢየሱስ ክርስቶስ) ተቀበለ ታገሰ።
ከዚህም በኋላ መድኃኒታችን ወደ መንግሥቱ አገባው እንዲሁም ዓይን ያላየውን መልካም ነገሮችን ሁሉ ሰጠው።
ሰማዕቱ ሆይ ሰላምታ ይገባሀል፣ለተከበርከው ጀግና ሰላምታ ይገባል፣መከራን ለተሸከመ ለታገሰ ለቅዱስ አባ ሚና ሰላምታ ይገባል።
መከራን የተሸከምኽ ታጋሽ ቅዱስ አባ ሚና ሆይ ኃጢአታችንን ይቅር ይለን ዘንድ ስለ ስኛ ወደ ጌታ ለምንልን!"
(Doxology for st.mena)

ድንቅ አድራጊው፣የክርስቶስ ወታደር ፣በወንጌል ጨውነት የጣፈጥኽ፣የወንጌል ገበሬ፣ ለክርስቶስ በርካታ ነፍሳትን ምርኮ ያገባህ ሕፃን ሁነህ ሳለ በወንጌል የጎለመስኽ ቅዱስ ማርሚና ሆይ ለእኛ ለክርስቲያን ወንድም እኅቶችህ ሁሉ ወደ ጌታ ጸልይ!

ፎቶ፦ በሀገራችን በኢትዮጵያ በባህርዳር ሐገረ ስብከት የሚገኘው ጥንታዊ እና የፃድቁ የአቡነ ሐራ ድንግል የጸሎት ሥፍራ የነበረው የቅዱስ ማርሚና ጥንታዊ ቤተክርስቲያን

@APOSTOLICsuccession
878 viewsedited  11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 11:16:34

667 views08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 17:56:16 እዚህ ላይ የጋበዝኩት ሁለቱም የቅዱስ ኤፍሬም ሥራዎች ማለትም "Hymn on the nativity" "On our lord" ሁለቱም አሉላችሁ
789 views14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 17:54:57 እዚህ ላይ ደግሞ የቅዱስ ቆጵርያኖስ ሥራ የሆነው "On the unity of church (treatise 4)" አለላችሁ
801 views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 17:53:18 Scholia on the incarnation እዚህ የሚገኝ ሲሆን ለብቻው ያላደረኩት መጽሐፉን በpdg ስላላገኘሁት ነው ነገርግን በonline ከፈለጋችሁም አለ
806 views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 17:50:22 ብናነባቸው ብዬ የጋበዝኩት መጽሐፍት እነሆ አደራ እናንብባቸው መልካም ንባብ
760 viewsedited  14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ