Get Mystery Box with random crypto!

የጥያቄዎቻችሁ መልስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ apostolicsuccession — የጥያቄዎቻችሁ መልስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ apostolicsuccession — የጥያቄዎቻችሁ መልስ
የሰርጥ አድራሻ: @apostolicsuccession
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.61K
የሰርጥ መግለጫ

የዚህ ኦርቶዶክሳዊ ገጽ ዋና ዓላማ የወጣቱን ጥያቄ መመለስ ነው። ወጣቶች ማንኛውም በሕይወታቸው የገጠማቸውንም ይሁን መንፈሳዊ ጥያቄ በሚረዱት መልክ መልስ ይሰጥበታል
YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCPLJimNlqTFBnlbsh_vccgg
ለጥያቄዎችና ለአስተያየቶች
@AbuNak
@Rhripsime

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-12-24 19:36:08

652 views16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 14:32:46
የቻላችሁ ተሳተፉ
637 views11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 11:19:12

936 views08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 22:08:19


ይህን Media subscribe እናርግ እንጎብኝ እንማር በmediaው የሚያገለግሉ ወንድም እኅቶችን እናበርታቸው!
589 viewsedited  19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 22:30:42

302 views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 22:30:42

302 views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 19:19:37
የቻላችሁ ተሳተፉ አትርፉ!
800 views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 18:55:40
ጠብቁ ተብለናል በጸሎት እናግዛቸው
859 views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 10:05:09

621 views07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 23:08:46
እንዲሁም መለኮት ወደ ሥጋ ተቀይሯል የሚሉ አንድ ባህርይ (Monophysitism) የሚሉ መናፍቃንንም ይቃወማል ምላሽ ይሰጣል የእነዚህ መናፍቃንንም መጽሐፍ እንዳነበበ ጭምር ሊቁ ይናገራል።
በጥቅሉ በዚህ ምዕራፍ አጽንኦት ሰጥቶ የተናገረው አውጣኪያውያንን መሳይ ኑፋቄ ያላቸውን Monophysitን የሚያራምዱ መናፍቃን ላይ ነው ለእነርሱ ጥያቄ ያቀርባል፤በመለኮት ውላጤ እንደለሌበት አስረግጦ ይናገራል ይህ እምነታቸውም ከኒቂያው የእምነት ድንጋጌ ጋር የተጣላም እንደሆነ ይናገራል።

...  ይቀጥላል

የኅዳግ ማብራሪያ
¹. ብዙ መናፍቃን የሚስቱት ለመለኮት የተነገረውን ለሥጋ ለሥጋ የተነገረውን ለመለኮት ሰጥተው በመተርጎም ስለሆነ እንደዚህ አይነት አዘቅት ውስጥ እንዳይገቡ ምእመናን ልጆቹን ሲመክር ነው።
². The sacrament of the incarnation of our lord chapter 4፡23
³. ዝኒ ከማሁ
⁴. The sacrament of the incarnation of our lord chapter 4፡33
⁵. The sacrament of the incarnation of our lord chapter 5፡34
⁶ ሃይማኖተ አበው ቃለ ግዝት ዘቅዱስ ጎርጎርዮስ ገባሬ ተአምር ክፍል ፲፡፲፯ በእንግልጣርኛው {English} Twelve topics on the faith topic 5 እንግልጣርኛውን እና የተተረጎመውን ግዕዙን ለማስተያየት እንደሞከርኩት ከሆነ አንድ አይነት ቅርጽን ይከተላል ነገርግን የቅደም ተከተል አለመመሳሰል አለበት።
⁷. The sacrament of the incarnation of our lord chapter 5፡37
⁸. Scholia on the incarnation of only begotten 13
⁹.The sacrament of the incarnation of our lord chapter 5፡45
¹⁰. The sacrament of the incarnation of our lord chapter 6፡46

@orthodoxdigitallibrary
990 views20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ