Get Mystery Box with random crypto!

Amde Ezra

የቴሌግራም ቻናል አርማ amde123 — Amde Ezra A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amde123 — Amde Ezra
የሰርጥ አድራሻ: @amde123
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.51K
የሰርጥ መግለጫ

የመረጃ መስመር

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 43

2022-09-09 13:05:36
4.9K views10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 13:05:06 ይችን ሴትዮ ሰናይት መብራቱ እንበላት? ወይስ ኬሪያ ኢብራሂም? ነው ሞንጀሪኖ?
እስቲ በማን ስም እንጥራት?
4.9K views10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 12:17:27
1.9K views09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 12:17:19 ሰከላ  ለጥምር ጦሩ ስንቅ በዚህ መልኩ ልካለች!


ሕይወትን እየሰጠ ለሚገኘው ጥምር ጦር የአማራ ሕዝብ ከጎኑ ሆኖ እያገዘ ይገኛል። ሌላውም የአማራ ሕዝብ እንደሚያደርገው ለኢትዮጵያ ሕልውና እየተፋለመ ለሚገኘው ጥምር ጦር ስንቅ ማድረስ ይገባዋል።
1.9K views09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 18:58:11 ሰበር የድል ዜና

ማይጠምሪ ከተማ በጀግናው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር ቁጥጥር ስር ውላለች። የጀግናው የኢትዮጵያን ጥምር ጦር ክንድ መቋቋም የተሳነው የአሸባሪው ቡድን ተዋጊ ተደቁሷል። ብርክክ ብርክ ሲለው ውሏል። በርካታው ተደምስሷል። አያሌው ተማርኳል። እግሬ አውጭኝ ብሎ ሲፈረጠጥ የተከዜ ወንዝም ተቀብሎታል። እንኳን ክላሻችን ወንዛችንም እየተዋጋቸው መሆኑን ተረጋግጧል። እንኳን ደስ ያለን። በጌምድር ጎንደር ሙሉ በሙሉ ከቆሻሻ ጽዱ ሁኗል።
3.3K views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 18:26:55
740 views15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 18:26:18 ከአማራ ጋር ያላቸውን ወዳጅነት በሙዚቃ ጀምረዋል!

ሰሞኑን በርካታ ሙዚቃ ስለ አማራ ክልል በትግርኛ እየተዘፈነ ነው። በሁመራ ጀምረዋል። አንደኛው ስለ በየዳ፣ መተማ፣ አርማጭሆ፣ አብርሃ ጅራም ዘፍኗል። በቃ ወዳጅነታቸው በዚህ ከቀጠለ የአማራ ክልል ከተሞች በሙሉ ሊዘፈንላቸው ነው ማለት ነው።

በነገራችን ላይ ስለ ሁመራ ይህን ሁሉ ሙዚቃ ያዘጋጁት ከሱዳን የገባው ጦር በአንድ ቀን ውስጥ ይይዘዋል ብለው አስበው ስለነበር ነው። አፈር ድሜውን በልቶ የተረፈው በጀልባ ወደ ሱዳን ተሻግሯል። ሙዚቀኞቹ ለማነቃቂያ ቀድመው ሙዚቃ እንዲያዘጋጁ ተነግሯቸው ነበር። ሁመራ ተያዘ ሲባል ነበር ሊለቀቅ የነበረው። ከሱዳን የመጣው ኃይላቸው ሲመታም "በቃ ከደከምንበት አይቀር" ብለው ለቅቀውታል። እየቆዘሙ ይሰሙታል። አሁንስ ስለ ሽሬ ነበር መዝፈን የነበረባቸው።
Getachew Shiferaw
754 views15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 11:20:51
3.0K views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 11:20:45 "ወላይታን እንደ ሰው ቆጠርነው፣ ኦሮሞን ከእንሰሳ ወደ ሰው ቀየርነው፣ ወልቃይትን እናቱንም አባቱንም ራቁታቸውን አገኘናቸው፣ የሚኮሩባቸውን ሸዋንም የሚሸት ቆዳ ለብሰው አገኘናቸው"

ጀኔራል ምግበ የአሸባሪው ትህነግ አዛዥ

Brook Abegaz
3.0K views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 20:25:24 ሰበር የድል ዜና

ጠንካራውና የመጨረሻው የሸረሪማ ምሽግ ተሰበረ!!

ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም ሳምረ የተባለው የትህነግ አሸባሪው ቡድን በማይካድራ ይኖሩ የነበሩ ወደ 2000 የሚጠጉ ንጹሃን የአማራ ተወላጆችን በአማራነታቸው ምክንያት ብቻ በግፍ ጨፍጭፎ፣ የኢትዮጵያ ጥምር ጦር ሲደርስበት ወደ ሱዳን መፈርጠጡ አይዘነጋም። ከዚያም የአሸባሪው ቡድን ታጣቂ በሱዳን የሽብር ስልጠና ሲወድ መቆየቱ ይታወቃል። ሽብርተኛው ቡድን ከታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር በማበርና ተልኮ በመቀበል የወልቃይት ጠገዴን ኮሊደር ለማስከፈት በተደጋጋሚ ትንኮሳ ሲፈጽም ቆይቶል። ቢሆንም ግን በእየ ጊዜው የጀግኖቹን ክንድ እየቀመሰ ተመልሷል።

አሸባሪው ትህነግ ሰሞኑንን በይፋ ሶስተኛውን ወረራ መጀመሩን ተከትሎ በሱዳን የሽብር ስለጠና ሲወስድ የነበረውን በርካታ ሽብርተኛ በሰሜን ምዕራብ ጎንደር ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሚገኙት በበረከትና ልጉዲ ግንባር አሰልፎ ጦርነት ከፍቶ ሰንብቷል። ይሁን እንጂ ጀግናው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር የመጣውን አሸባሪ በዕርሳስ አረር ቆልቶ፣ በቦምብ አንድዶ፣ በመድፍ አዳፍኖ፣ በብሬንን ረፍርፎ፣ በስናይፐር ነድሎ...ወደ አፈርነት ቀላቅሎታል። አመድ አድርጎ በትኖታል። ምሽጉ ተደርምሷል።

ዛሬ ደግሞ በሰሜን ምዕራብ ጎንደር ወልቃይት ጠገዴ በረከት ፊት...ለፊት ግዴማ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ልዩ ስሙ ሸረሪማ ወይም ነጭ ድንጋይ እየተባለ በሚጠራው ቦታ አሸባሪው ትህነግ በከፍተኛ ሁኔታ ገንብቶት የነበረው ጠንካራ ምሽግ በጀግናው የኢትዮጵያ ጥምሮ ጦር ክንድ ተደርምሷል። የአሸባሪው ተወጊ ከምሽጉ ጋር አብሮ ተደምስሷል። የሸረሪማው ወይም የነጩ ዲንጋይ ምሽግ የአሸባሪው ትህነግ በግንባሩ ጠንካራውና የመጨረሻው ምሽግ እንደነበር ታውቋል።
2.7K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ