Get Mystery Box with random crypto!

ግዮን-ፎረም

የቴሌግራም ቻናል አርማ amarawiyan — ግዮን-ፎረም
የቴሌግራም ቻናል አርማ amarawiyan — ግዮን-ፎረም
የሰርጥ አድራሻ: @amarawiyan
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.37K
የሰርጥ መግለጫ

ግዮን -ፎረም
➠ ወቅታዊ እና ታማኒ መረጃ፣
➠ ትኩስ እና ፈጣን ዘገባዎች፣
➠ የምሁራን እይታዎችና መጽሐፈቶች ለእናንተው
ለአስተያየት እና ጥቆማ
@Amarawiyanbot
@Amarawiyanbot
t.me/amarawiyan
Invite link
"አማራ በአማራነቱ ይኮራል"

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-31 21:08:32 #አበርገሌ

የወገን ጥምር ጦር አበርገሌን ለመቆጣጠር በቅርብ እርቀት ላይ ይገኛል ነገርግን እስካሁን በጠላት እጅ ትገኛለች ።
1.0K views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:06:27
#ወልቃይት
1.0K views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:18:24 የቅንጅት ሥራችን ተጠናክሮ መቀጠል አለበት
የከተማችን ህብረተሰብ በያገባኛል ስሜት የሚሰጡን ጥቆማዎችና መረጃዎች ለጸጥታ ሥራችን አቅም እየሆኑ ነው የሚፈለገውም ይኸው ነው የባለቤትነት ስሜት ተፈጥሮ ለጋራ ችግራችን በጋራ መቆም ተገቢና ተገቢ ነው
መረጃ ከትክክለኛ ምንጭ ከተገኘ መረጃ ኃይል ነው መረጃ ካልተጣራ ምንጭ ከተገኘ መረጃ ጎርፍ ነው ጠራርጎ ይወስዳል
ነገርን ከስሩ ውሃን ከጥሩ እንደሚባለው መረጃን እንደወረደ ከመውሰድ መረጃውን ማጣራት ማረጋገጥ የመረጃ ምንጩን መለየት ና ዓላማውን መረዳት ይገባል ...በአሉባልታ በእንቶፈንቶ ወሬ በአሉሽ አሉህ ወሬ መረበሽ የለብንም ...ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው እንደሚባለው ...በችግር ጊዜ በቀውስ ወቅት ትልቁ ነገር መረጋጋት ነው ሰከን ብሎ ሁኔታዎችን መገንዘብ መረዳት ይገባል

ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር
1.4K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:17:35 በጦርነት ወቅት የጂኦግራፊ (የመልክአ ምድር) ዕውቀት ለውጊያ ብቻ ሳይሆን ለዘገባና ለወሬም ቢሆን በጣም ወሳኝ ነው። ጠላት ጦርነት ከጀመረባቸው አካባቢዎች አንዱ በዋግኽምራ ዞን በአበርገሌና ዝቋላ ወረዳ በኩል ሆኖ ሳለ አንዳንድ አክቲቪስቶችና ወሬ ዘጋቢዎች "በሰቆጣ በኩል" እያሉ ይጽፋሉ፤ ይናገራሉ።
ሰቆጣ የዞን ዋና ከተማ ነው። ዞኑ በርካታ ወረዳዎች አሉት። እንዲህ ኾኖ ሳለ ግን፣ "በሰቆጣ በኩል" እያሉ መጻፍ ልክ በቆቦ ከተማ ወይም ዞብል ተራሮች አካባቢ የሚደረግን ውጊያ ወልዲያ ወይም በወልዲያ በኩል እያሉ እንደመጻፍ ነው።
እንድህ ዓይነት አዘጋገብ በሰቆጣ ከተማ ነዋሪ ላይ ብቻ ሳይሆን ፣በዞኑ በተለያዩ ወረዳዎች በሚኖረው ሕዝባችን ላይ፣ በሠራዊቱም ጭምር ተጽእኖ ያሳድራል። ውዥንብር ይፈጥራል። ከዞኑም ውጭ የሚኖረው የአካባቢው ተወላጅን ይረብሻል። አለመረጋጋትን ይፈጥራል።
ጠላት በወልቃይት በኩል ውጊያ ጀምሯል እያልን ስንጽፍም እንደዚያው ጥንቃቄ ማድረግ ይጠይቃል። ወልቃይት አንዲት ትንሽ ሰፈር ወይም ወረዳ አይደለችም። ለምሳሌ በዚህ አካባቢ ጠላት ውጊያ ከጀመረባቸው ውስጥ አንዱ በሱዳን አቅጣጫ በ"በረከት" በኩል ነው። በረከት የት እንደሚገኝ ሳያውቁ በደፈናው ወልቃይት እያሉ መጻፍም እንዲሁ ውዥንበር መፍጠሩ አይቀርም።
በሕዝባችንና በሠራዊቱ ላይ ውዥንብር እንዳንፈጥር ስለምንገልጻቸው የቦታዎች ስም ጥንቃቄ እናድርግ!
1.5K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:03:15 ቀሪው አማራ ከወልቃይት የሚማረው ቁም ነገር፥ እንደ ሕዝብ መጡ፤ እንደ ሕዝብ ሆ ብሎ መግጠም።
በሁሉም ቦታ መሆን ያለበት ይሄ ነው።
1.1K views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:13:42 ከኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ ።
ኮምቦልቻ ኮምዩኒኬሽን 25/2014 ዓ.ም
የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል
* የትግራይ ወራሪ ኃይል ለሶስተኛ ጊዜ የከፈተብንን ጦርነት በድል ለማጠናቀቅ የከተማው ህዝብ ሁሉን አቀፍ ትግል ማድረግ እንዳለብን መገንዘብ ያስፈልጋል ።
* አሸባሪው ህወሓት ለሶስተኛ ጊዜ የከፈተብንን ጦርነት በዋና ግንባር ብቻ የሚያተኩር ሳይሆን ሰርጎ ገቦችን በየቦታው በተለይም በከተሞች ዉሰጥ በማስገባት የሽብር ተግባር ለመፈጸም እንደሚችል ታሳቢ በማድረግ ህዝቡ የራሱን የጥንቃቄ ዕርምጃ መውሰድ እንዳለበት ከተማ አስተዳደሩ ገልጿል ።
* ትግላችን የውሰጥ ስላማችንን አስተማማኝ በሆነ መንገድ ከማረጋገጥ ጀምሮ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎቻችን ጎን ለጎን በማከነወን ላይ የተመሰረተና ለጥምር የጦር ኃይሉ አስተማማኝ ደጀን መሆን እንደሚገባ አሳስቧል ።
* ሌላው ልዩ ትኩረት የሚያስፈልገው በየ መዝናኛ ቤቶችና ህዝብ በሚሰበ ሰብበት ቦታዎች ላይ አሉባልታ ወሬ በማናፈስ ህብረተሰቡ እንዳይረጋጋ በማድረግ ኗሪው በፍርሃት ከተማውን ለቆ እንዲወጣ ተልዕኮ ይዘው የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች ያሉ በመሆኑ ህብረተሰቡ በአሉባልታ ሳይደናገር የራሱን ጥንቃቄ በማድረግ የልማት ስራውን እንዲሰራ አሳስቧል ።
* የጸጥታ ማዋቅራችን የራሱን ዝግጅት አድርጎ የከተማውን ሰላም ለማስጠበቅ እየሰራ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተደራጅቶ አካባቢውን በመጠበቅ ለጸጥታ መዋቅሩ መረጃ በመስጠት እና ለጥምር ጦሩ አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላት እንዲሁም በሞራል በመደገፍ ለማይቀረው ድላችን ሁሉም የበከሉን አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ከተማ አስተዳደሩ ጥሪ አስተላልፏል።
1.1K views12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:12:56 " የአማራ ህዝብ በወያኔ ያልተዘረፈው አልሞ መተኮሱን ብቻ ነው"
አርቲስት አስቴር በዳኔ
1.0K views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:06:06 ʺጎንደር፣ ጎጃም፣ ሸዋ፣ ወሎ ሙሉ አማራ፣
የጎበዝ ሀገር ነው ሞረሽ ብለህ ጥራ"
1.4K views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 22:32:03

1.6K views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 14:04:16

1.8K views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ