Get Mystery Box with random crypto!

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidiyawoch — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidiyawoch — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የሰርጥ አድራሻ: @alhidiyawoch
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.69K
የሰርጥ መግለጫ

ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ👕👖 በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ንግድ ባንክ 1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ አህመድ
አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
251993632424
251703136300
ወይም በኢቦክስ
@ridamirsab
ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-30 16:27:45
ከሁለት ወር በፊት ቀደም ብለው መሬት የገዘነበት መረጃና ብሄራችን ዞሮ መዘገቡ ከዛም ብሄር እየለዩ መፍረስ ጀመሩ።
እመኑኝ ግፈኞቾ ግፋቹ የከፋ በድሆች ላይ ነውና ፈጣሪ እናንተ ወይ ልጆቻቹ ላይ መአት ያመጣል
207 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 21:23:49 «ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በደብረ ብርሃንና በወሎ መጠለያ ውስጥ አሰቃቂ ህይወት እየገፉ ያሉ ብዙ ሺ ሙስሊሞች አሉ። እስካሁን ድረስ እነዚህን ወገኖቻችንን ለመረዳት የረባ የድጋፍ ቅስቀሳ ስራ አልተሰራም። በርካታ ቤተሰቦቻቸውን በማጣታቸው ልባቸው መሰበሩ አልበቃ ብሎ መጠለያ ውስጥ በረሃብ አለንጋ እየተገረፉ ነው። ለተለያዩ ጉዳዮች እርዳታ በማስተባበር ላይ የምትሰማሩ አካላት፣ የመጅሊስ ሰዎች፣ ባለ ስልጣናት፣ ሌሎችም ታዋቂ ሰዎች እባካችሁ እነዚህ ወገኖቻችን ለመርዳት ርብርብ አድርጉ። ከብዙ ጉዳዮች በላይ ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ ናቸው። የጎዳና ላይ ኢፍጣር ያሰባችሁ ካላችሁም እባካችሁ እሱን ትታችሁ እነዚህን ወገኖች ለመርዳት ሰፊ ጥረት አድርጉ። ቤተሰቦቻቸውንም፣ ንብረታቸውንም አጥተው ሜዳ ላይ የወደቁ ሰዎች ናቸው። እስካሁን ድረስ በበቂ ሁኔታ ድምፅ የሚሆናቸው ሰው አላገኙም።»


@AlhidayaMidia
301 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 21:12:05
#ኢናሊላህ_ወኢና_ኢለይሂ_ራጂዑን

በሳውዲ አረቢያ
#አሲር በደረሰ ከባድ የመኪና አደጋ ወደ ዑምራ ተጓዥ የነበሩ 20 መንገደኞች ሲሞቱ 29ኙ ቆስለዋል።

የሳዑዲ አረቢያ ጋዜጣ ሳቢክ እንደገለፀው አውቶቢሱ ከድልድይ ጋር ተጋጭቶ በመገልበጡ በእሳት ተያይዟል በአደጋውም 20 ሰዎች መሞታቸውን እና ሌሎቹ 29ኙ መቁሰላቸውን ዘግቧል።

ለሟች ቤተሰቦች አላህ ሰብሩን ይስጣቸው ለተጎጂዎች ፈጣን ሺፋእ እንመኛለን።
@AlhidayaMidia
302 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 16:47:07
ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በደብረ ብርሃንና በወሎ መጠለያ ውስጥ አሰቃቂ ህይወት እየገፉ ያሉ ብዙ ሺ ሙስሊሞች እገዛ ለማድረግ ዛሬ በአሏህ ፈቃድ ሆኖ አንዳድ አረብ ሀገር የሚገኙ እህቶች በላኩልን ገንዘብ በዛሬዉ እለት አል ሂዳያ ጀማአ እነዚህን 20ካርቶን 5ሊትር ዘይትና 25ካርቶን ፓስታ 140ኪሎ ምስር ገዝተናል ኢንሻ አሏህ የፊታችን እሁድ ይዘን እንሄዳለን መሳተፍ ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች ደብረብርሀን የሚገኑ ሙስሊም ወንድሞቻችን ከቤት ንብረታቸዉ ተፈናቅለዉ በዚ ረመዷን ወቅት ፆመዉ ማፍጠሪያ አተዉ በረሀብ እየተሰቃዩ ነዉ ያሉት እኛ እያለን ሙስሊም ወገኖቻችን አይራቡም አይጠሙም እባካቹ የአቅማቹሁን አስገቡልን

ለበለጠ መረጃ
0993632424
0975537107
0707883407
0703136300
ደዉሉልን ወይም በዉስጥ መስመር ያናግሩን
@Ridamirsab

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድርጎት ጀማአ
https://t.me/ALHIDIYAWOCH
https://t.me/ALHIDIYAWOCH
101 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 20:15:55 የጓደኛ ጣጣ፡- መቼም ሃሜት የጋራ ወንጀል ነው፡፡ ሃሜት የሰማ ሰው በመቃወሙ የሚከተል አደጋ ካልኖረ በስተቀር መቃወም ግዴታው ነው፡፡ ይህን ያልቻለ ቢያንስ በልቡ ሊጠላ ይገባዋል፡፡ ያለበለዚያ አድማጩም እንደተናጋሪው ተጠያቂ ነው፡፡ መቼም እራሳችንም ሆንን ጓደኛችን በቀላሉ ነገሮችን ወደ ሃሜት የሚለውጥ አይጠፋም፡፡ ይህን ችግር አሰተውሎ ለህክምናው መታገል ብልሃት ነው፡፡ ችግሩ ከኛ ከሆነ ተቅዋን መላበስ ሁነኛ መፍተሄ ነው፡፡ ከጓደኞቻችንም ለዚህ ጥፋት የሚያጋልጡንን ከቻልን ግልፅ መመካከር ኖሮ ተያይዞ ከጥፋት በመራቅ ወደ ኸይር መጓዝ፡፡ ካልሆነ ግን በመራቅም ቢሆን ቢያንስ እራስን ከጥፋት ማትረፍ ትልቅ ብልሃት ነው፡፡ ይሄ ውሳኔ ለአንዳንዶቻችን ትልቅ መስዋእትነት ሊጠይቅ ቢችልም የሚከተለውን መዘዝ ማሰባችን ጉዳዩን ያቀለዋል፡፡
የልብ መድረቅ፡- እንዲያውም ቁልፉ እዚህ ላይ ነው፡፡ ስለዚህ ተቅዋችን ይጨምር ዘንድ ልንታገል ይገባል፡፡
④ ሙራቀባ (በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ላይ ዘወትር አላህን ማሰብ)፡- “ከሱ ዘንድ ረቂብና ዐቲድ ቢኖሩ እንጂ አንድም ንግግር አይናገርም” የሚለውን አስፈሪ ቁርኣናዊ መልእክት ማሰብ ጥሩ ነው፡፡
⑤ ነፍስን መቆጣርና መተሳሰብ፡- ህይወትን በግምት መግፋት አይገባም፡፡ ለራሳችን ከሐራም ነገሮች ያለንን ርቀት፣ ከግዴታ ነገሮች ያለንን መዘነጋት የምንገመግምበት ፋታ ልንሰጥ ይገባል፡፡ ካልሆነ ግን እራሳችንን ሳናስተውለው በቀላሉ ከማንመለስበት ርቀት ላይ ልናገኘው እንችላለን፡፡
⑥ የመልካም ቀደምቶችን አርአያ መከተል፡- ሌላው ከሃሜት መራቂያ ብልሃት ነው፡፡ በዚህ ረገድ የሰለፎች አቋም ምን ይመስል እንደነበር ተግባራዊ ተሞክሮዎችን ማጥናት ጠቃሚ ዘዴ ነው፡፡ ምን ያክል ሃሜትን ይፀየፉ እንደነበር፣ ለሃሜተኛ ምን አይነት መልስ ይሰጡ እንደነበር መመልከት፡፡ ይሄ ለሚያስተውል ሁሉ በራሱ ማንነት እንዲሸማቀቅ በማድረግ በተጨባጭ የሚታይ ውጤት የሚያስከትል ስለሆነ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ዘዴ ነው፡፡
⑦ ዱዓ፡- አላህ ምላሳችንን ከሃሜት እንዲጠብቅልን መማፀን አንዱ ከሃሜት መራቂያ መንገድ ነው፡፡
⑧ እውነተኛ ተውበት፡- ለምንፈፅመው የሃሜት ጥፋት እንዲሁ የዋዛ ፈዛዛ “አስተግፊሩላህ” ሳይሆን መስፈርት የሚያሟላ እውነተኛ ተውበት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ አንድ ሰው ያለ አግባብ የወሰደው የሰው ሐቅ ካለ በዚህ ጥፋቱ ከአላህ ፊት እንዳይጠየቅ የሚያስፈልጉ የተውበት መስፈርቶች አሉ፡፡ እነሱም
አንደኛ፡- አላህን ብቻ በማሰብ መመለስ- ኢኽላስ፡፡ አላህን አስቦ እስካልተመለሰ ድረስ ከጥፋቱ መራቁ ብቻውን ቀድሞ ከተፈፀመው ጥፋት ከመጠየቅ አያተርፈውም፡፡
ሁለተኛ፡- ስለፈፀመው ጥፋት መፀፀት (ጉዳዩን አቅልሎ ሊያይ አይገባምና)
ሶስተኛ፡- ከጥፋቱ ሙሉ ለሙሉ መራቅ (የሰው ሐቅ ካበት መመለስ)
አራተኛ፡- ዳግም ወደዚያ ጥፋት ላይመለስ ቁርጠኛ ውሳኔ ማድረግ
አምስተኛ፡- ተውበቱ የተውበት በር
ባል

= @AlhidayaMidia
342 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 19:51:34 ያጀማአ ረመዷን ስንት ወር ቀረዉ
395 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 19:40:49
435 viewsዜድ بنت mustefa ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት ናት , 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 19:37:28
438 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 22:41:40 የምስራች አስደሳች ዜና


ስታነቡ ቀስ ብላቹ አብቡ በደስታ ዉስጣቹ እንደሚሞላ እርግጠኛ ነኝ


አስደሳቹ ዜናም ይሄ ነዉ አለማቀፉ ታዋቂዉ የእዉቀት ባለቤት የሆነዉ ዶክተር ዛኪር ናይክ ወደ ኢትዮፕያ...............................

ቀስበሉስኪ ተረጋጉ ይሄን ያህል ጉዳዩን ለማወቅ መጓጓት ቆይማ ረፍት ዉሰዱ አንድ ጊዜ ......


አለማቀፉ ታዋቂዉ የእዉቀት ባለቤት የሆነዉ ዶክተር ዛኪር ናይክ ወደ ኢትዮፕያ እንዲመጣ ከወዲሁ ከአህመዲን ጀበል ጋር ንግግር እያደረጉ እንደሆነ ከራሱ ከአህመዲን ጀበል ሰማዉ

አለማቀፉ ታዋቂዉ ዶክተር ዛኪር ናይክ እንዲመጣም የፌደራል መጅሊስ ከወዲሁ የዉጪ ግንኙነት ያለዉ ኡስቴዝ አህመዲን ጀበል ከዶክተር ዛኪር ናይክ ጋር ንግግር መጀመራቸዉን ከአህመዲን ጀበል ጉዳይ መጀመሩንም ይፋ አድርጓል



አሏሁ አክበር
አሏሁአክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር


አሏህ ያሳካዉ ዘንድ በዱአ ያጀማአ እባካቹ በዱአ
Al HiDAYA MidiA የተበዳይ ሙስሊሞች ጉዳይ ያሳስበኛል ተዉሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ ነዉ

=
@AlhidayaMidia
= @AlhidayaMidia
475 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 00:34:16
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

ትላትና አንዲት እህታችን 23ሺብር ልካልን በአሏህ ፈቃድ ሆኖ 16ኩንታል ዱቄትና የተለዬዩ የፀዳት እቃዎችን ገዝተናል ለእህታችን በተቻላቹ መጠን በዱአቹ አደራቹሁን እንዳትረሷት

ኢንሻ አሏህ ነገ ዱቄቱን ለተቸገሩ የቲም ለሚያሳድጉ እናቶች የሚሰጥ ይሆናል የፀዳት እቃዉ ደሞ ስራ የሚጀምሩ 11 እናቶች አሉ ነገ ስራ የምናስጀምሬቸዉ ይሆናል ማለት ነዉ

በአሏህ ፈቃድ ሆኖ እንግዲህ ለረመዷን ያዘጋጀነዉ ለተቸገሩ ሰዎችና ለአይታሞች ወርሀዊ አስቤዛ የመስጠት ፕሮግራማችን ሊያልቅ ትንሽ ሰዎች ብቻ ነዉ የቀሩን እነዚህን እናቶች በተቻላቹ መጠን ተረባረቡና ድረሱላቸዉ

አረ ወንዶች ግን ቁጥር 1 ቋጣሪ ናቹ በቃ ሴቶች ብቻ ናቸዉ ጀግኖች የምር

ለማንኛዉም ለበለጠ መረጃ
0993632424
0975537107
0707883407
0703136300

ይደዉሉልን ያገኙናል ወይም በዉስጥ መስመር ያናግሩን
@RidAmirsab

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ
https://t.me/ALHIDIYAWOCH
920 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  21:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ