Get Mystery Box with random crypto!

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidiyawoch — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidiyawoch — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የሰርጥ አድራሻ: @alhidiyawoch
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.69K
የሰርጥ መግለጫ

ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ👕👖 በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ንግድ ባንክ 1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ አህመድ
አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
251993632424
251703136300
ወይም በኢቦክስ
@ridamirsab
ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-04 19:39:10
405 viewsTrust in Allah, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 02:10:00 እባካቹ መልእክታችንን ሼር አድርጉልን ጉዳዩ አሳሳቢ እየሆነ መቷል።

እኔ በበኩሌ በዚህ አመት የሚደረግ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ቅንጣትም ጥቅም አልታየኝም።

ይደረግ ከተባለ እንኳ የዒድ አደባባዩ ይደረግና በርሱም ላይ ለተፈናቃዮች የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ማድረግ የተሻለ ነው። ከዚያ ውጭ እንደስከዛሬው እዚህም እዛም በፉክክር መልክ የሚደረግ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ከይይሉኝ ውጭ ፋኢዳው የጎላ አይደለም።

ገራዶ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ ውስጥ በርካታ ሙስሊሞች ማፍጠሪያ አጥተው እያለቀሱ ነው። በረሀብ አንጀታቸዉ እየፆሙ ነዉ እናቶች ከምግብ እጥረት የተነሳ ጡታቸዉ እየደረቀ ልጆቻቸዉን ማጥባት አልቻሉም

ደጋን የመጠለያ ካምፕ ያሉም አሉ። ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ዙሪያ ቤታቸው በግፍ ሲፈርስባቸው ተፈናቅለው የሄዱ ። ደብረ ብርሃን የመጠለያ ካምፕ ውስጥም ከወለጋና መሰል አካባቢዎች ተፈናቅለው የመጡ በርካታ ወሎየዎች ረመዷንን በአስከፊ ሁኔታ እያሳለፉ ነዉ።

ከዚህም የከፋዉ ነገር እህቶቻችን የሀይዳቸዉ ቀን እየደረሰ ሞዴስ እያጡ በጣም አሳዛኝ ነገር እየታየባቸዉ ነዉ ታዳ ይሄንን ነገር ያየን እያወቅን መርዳት እየቻልን ዝም ማለታችን ተገቢ ነዉ ብላቹ ታስባላቹ አረ ያጀማአ አንጨካከን ለእህቶቻችን ለወንድሞቻችን ከአሏህ በታች ያለናቸዉ እኛወቹ ነንና እንድረስላቸዉ እነዚ ወገኖቻችንን እንርዳቸዉ
ለነዚህ ወገኖቻችን የኢፍጣር ድጋፍ ማድረግ አለብን

አጅር ፍለጋ ከሆነ አላማችሁ ጎዳና ላይ የወደቁትን ወገኖቻችንን ከረሀብ እንታደጋቸዉ ወገኖቻችሁ መሆናቸዉን እንዳትዘነጉ።


ተፈናቅለዉ በረሀብና በስቃይ ለሚኖሩ ወገኖቻችን ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ
0993632424//0975537107
0707883407//0703136300

ይደዉሉልን በቴሌግራም በዋትሳፕ በኢሞ ያናግሩን ወይም በዉስጥ መስመር ያናግሩን
@RidAmirsab

ቴሌግራም አድራሻችን

https://t.me/ALHIDIYAWOCH
https://t.me/ALHIDIYAWOCH
613 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  23:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 18:25:21 ያጀማአ ቤቶቻቸዉ ፈርሰዉባቸዉ ጎዳና ላይ ያሉትን ወንድም እህቶቻችንን አንዳድ አህለል ኸይሮች እየወሰዱልን ነዉ አሏህ ይጨምርላቸዉ ጉዳዩ እስኪስተካከልላቸዉና ረመዷንን እነሱጋ እንዲያሳልፉ እያሰሰጠጉልን ነዉ አሏህ ይጨምርላቹ ሌሎቻቹሁም እነዚህን ወንድም እህቶቻችንን በቤታችን እንጋብዛቸዉ ወላሂ ሚያፈጥሩበት ሚበሉት ሚጠጡት የላቸዉም
362 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 18:07:12 ትላት ማታ ለሊት ላይ አንድ የሚያዉቀኝ ወንድማችን ደወለልኝና እንዲህ አለኝ

ወንድሜ ሪድዋን እናተጋ ዝናብ እየጣለ ነዉዴ አለኝ አዎ አልኩት ለምን ጠየከኝ ስለዉ አይ እኛጋ በጣም ሀይለኛ ዝናብ አለ እና በ50ሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ወላሂ ዝናብ ላይ እየተቀጠቀጡ ነዉ መጠጊያ አተዉ መጠለያም የለንም እና ወላሂ ልጆቼ ዝናብ እየመታብኝ ነዉ እና ይዣቸዉ ልመጣ ነበረ አለኝ

ለካስ ወንድማችን በቤቱ መፍረስ ምክኒያት ዉጪ ላይ ሙሉ ቤተሰቡን ዝናብ እየመታቸዉ ነዉ እሱ ብቻም አይደለም በ100ሺ የሚቆጠሩ ሙስሊም ወንድሞቻችን ትላት በጣለዉ ዝናብ ሁሉም ዝናቡ ሀብሎ ጀምሮ እስኪጨርስ ድረስ መጠለያ አተዉ ዝናብ ላይ ነበሩ

እና ወላሂ ወንድም እህቶቼ ዛሬ ከበደኝና ልጆቹን ይዣቸዉ መጣዉ ቢያስ ረመዷንን እኔጋ ያሳልፉ ብዬ


ወንድሞቼ እህቶቼ በአሏህ ይሁንባቹ አይታቹ አትጨክኑ እነዚህን ወንድም እህቶቻችንን ቤታቹህ ያልፈረሰባቹህ ሰዎች በየ ቤቶቻቹ በአቅማቹ አስጠጓቸዉ ቢያስ ለረመዷን ሌሎቻቹ ደሞ የቻላቹሁትን አሰፈጥሯቸዉ ፆማቸዉን ዉለዉ ማታ ሳያፈጥሩ መልሰዉ ባልበላ አጀታቸዉ እየፆሙ ነዉ የሚገኙት

https://t.me/ALHIDIYAWOCH
891 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 17:59:38
ዛሬ አንድ እህታችን 5000ሺብር አስገብታልናለች

እህታችን ጀዛኩምሏሁ ኸይረን አፊያና ጤናዋን አሏህ ይጠብቃት በዱአ አትርሷት


ሌሎቻቹሁም ተሳተፊልን ያጀማአ በዚ በረመዷን ወቅት የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ
336 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 19:56:49
በረመዿኑ ለነዚህ ህፃናት ይህ አይገባምቸውም ነበር። አላህ የበዳዮችን ግፍ ዘንጊ አይደለም።

በትውልድ ሃገራቸው እንዲህ አይነት ግፍ ከተፈጸመባቸው በሃገራቸው የሚኖራቸው ተስፋ ምን ይሆን

https://t.me/AlhidayaMidiA
245 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 18:00:34
203 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 16:42:15 አል ሂዳያ በጎ አድራጎት ጀማአ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ያስተላለፈዉ ደብዳቤ

በአሁኑ ሰአት ሙስሊሙ ማሀበረሰብ በየ ቦታዉ ከመኖሪያ ቤቶቻችዉ ተፈናቅለዉ በየ ጎዳናዉ ይገኛሉ

ከዚህም አልፎ ተርፎ ሸገር ሲቲ ተብለዉ በሚጠሩ ቦታዎች ከ40በላይ መስጂዶችና መድረሳዉችም ጭምር ፈርሰዋል ሙስሊሙ ማሀበረሰብ ከመኖሪያ ቤቱ በዚህ በረመዷን ወቅት ተፈናቅሎ በየ ጎዳና ላይ ነዉ ያለዉ ስለዚ አንድ ነገር ከናተ እፈልጋለን የበጎ አድራጎት ድርጅቶቻችን ያለባችሁ የስራ ጫና የሚታወቅ ቢሆንም ነገር ግን በአሁኑ ሰአት የኢፍጣር ፕሮግራም ለማዘጋጀት እየተሯሯጣቹ እንደሆነም እናቃለን ያንን የኢፍጣሩን ፕሮግራም ተዉትና ቤት ፈረሶባቸው በየ ጎዳናዉ ለወደቁ ሙስሊም ወገኖቻችን የሚያፈጥሩበትን ስሁር የሚመገቡበትን  መንገድ እባካችሁ አመቻቹ !!!!

አል ሂዳያ በጎ አድራጎት ጀማአም በዚሁ ጉዳይ የተፈናቀሉትን ሰዎች ለማስፈጠርና ለእለት ምግባቸዉን ለማዘጋጀት እየተሯሯጥን እንደሆነ ልናሳዉቃቹ እፈልጋለን

መልእክቱን ዬስተላልፉት

የአል ሂዳያ በጎ አድራጎት ጀማአ ዋና አሚር
ሪድዋን ሙሀመድ

ምክትል አሚር ኢክራም ሁሴን

የሴቶች ጀማአ ዋና አሚር በድሪያ ኢብራሂም

የሴቶች ጀማአ ምክትል አሚር ነቢያት ሁሴን


ለበለጠ መረጃ ጀማአችንን መሳተፈና እነዚህን የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ማስፈጠር ለምትፈልጉ ሰዎች

+251993632424
+251975537107
+251707883407
+251703136300
ይደዉሉልን ወይም በቴሌግራም ቀዉስጥ መስመር ያናግሩን
@Ridamirsab

ቴሌግራም ጉሩፓችንን ከፈለጋቹ

https://t.me/ALHIDIYAWOCH
https://t.me/ALHIDIYAWOCH
580 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 16:27:45
ምን እየተካሄደ ነው

ወይንስ ይህ ጉዳይ በመንግስት እውቅና የተሰጠው ነው?

ሰው እንደት በሃገሩ ላይ እንዳይኖር ይደረጋል?



መጀመሪያ ይሄንን የማፍረስ እቅዳቸውን በውስጣቸው ሸፍነው ገበሬው የገነባውን ቤት ህጋዊ ስላደረጉለት ቶሎ እንዲሸጥ አደረጉ።
ከዚያም ሚስኪኑ ህዝብ በጉልበቱ ሠርቶ ባጠራቀማት ገንዘብ ከገዛ በኋላ ህገ ወጥ አሉና አፈረሱበት። የሚያሳዝነው አብዛሃኘው ሙስሊሙ ነው።

ሲገነባ ህጋዊ፣ ከተሸጠ በኋላ ህገ ወጥ!

ይህ ማንነት ተኮር ጥቃት ነው። ምናልባትም በደንብ የታቀደበት ሴራ!


#ሸገር_ሲቲ

https://t.me/AlhidayaMidiA
226 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 16:27:45 የቤት ፈረሳው ብዙ ቦታ እያዳረሰ ቀጥሏል። በዚህ ሁኔታ አዲስ አበባ ዙሪያ የሚኖሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች መጠለያ አልባ ሆነው በየ ጎዳናው መበተናቸው ነው። የገነቡት መስጂድ መድረሳው በስመ ህገወጥነት እየተናደ ይገኛል (ከአፈጣጠሩ ቢሮክራስያዊ ሂደቱን ጨርሶ ህጋዊ ይዞታ የያዘ ቤተ ዕምነት በሀገሪቱ ያለ ይመስል) በግጭት እና በተለያዩ የፖለቲካ ጥቃት ከቀዬአቸው ሸሽተው በየ ደሳሳ የሸራ መጠለያ ውስጥ ከሰፈሩ የሀገር ውስጥ ተፈናቃይ ሙስሊሞች በተጨማሪ በቤት ፈረሳው ጉዳይ ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ተፈናቃዮች መፈጠራቸው ነው... ሙስሊሙ ይህን እየመጣበት ያለ መዓት እጁን አጣጥፎ መመልከት የለበትም!

@AlhidayaMidiA
206 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ