Get Mystery Box with random crypto!

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidiyawoch — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidiyawoch — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የሰርጥ አድራሻ: @alhidiyawoch
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.69K
የሰርጥ መግለጫ

ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ👕👖 በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ንግድ ባንክ 1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ አህመድ
አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
251993632424
251703136300
ወይም በኢቦክስ
@ridamirsab
ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-26 18:58:49
598 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 17:55:59
588 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 17:08:55
597 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 18:10:18
ዛሬ አንድ እህት35 ሺብር ልካልን 100ቁርአንና 150 ኑራንያ ተገዝቷል መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነዉና መልካም ስራዋን አሏህ ለዛ ጭንቅ ለሆነዉ ለቂያማ ቀን ስንቅ ይሁናት

አሁን የቀሩት ቁርአኖች 350 ብቻ ነዉ እስኪ ማነዉ የቀሩትን የሚሞላቸዉ የሚገዛቸዉ

ያጀማአ መልካም ስራ ሰለክፉ ቀን ስንቅ ነዉ ብለዋል ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም። እና ይሄ ለክፉ ቀን ስንቅ የሚሆናቹሁን መልካም ስራ አትሳተፉበትም በሉ ኑማ ነይቱ
635 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 19:44:40
ዛሬ የአል ሂዳያ ጀማአ ዋና አሚር ሪድዋን ሙሀመድና ምክትል አሚር ኢክራም ሰኢድ እና ሌላ 3ሰዎች በመሆን ለፈትሁል ሙቢን መስጂድ 6መቶ ቁርአን ገዝተዉ አስገብተዋል አልሀምዱሊላህ

አሚራችንና መሰሎቹን አሏህ ይጠብቃቸዉ መልካም ስራቸዉንም አሏህ ይቀበላቸዉ

አሁን የቀሩን ቁርአኖቸ 450ብቻ ናቸዉ እስኪ ማነዉ ጀግና የቀረዉን ቁርአን ገዝቼ አሰስገባለዉ የሚል

ነይቱ አትፍሩ የምትገዙት የቁርአን እጥረት ላለባቸዉ መስጂድ ነዉ ይህንን የአሏህን ቃል ቁርአንን ገዝታቹ አስገቡ ነይቱ አትሰስቱ


  ለበለጠ መረጃ
+251993632424
+251975537107
+251703136300
+251707883407
ወይም በዉስጥ መስመር አናግሩን
@Ridamirsab

ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/ALHIDIYAWOCH
387 views ኡሙ ሀኒፋ , edited  16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 02:02:30
አል ሂዳያ ጀማአ የኡሙ አይሐን ጉሩፕ በዛሬዉ እለት 150 ቁርአን ለፈትሁል ሙቢን መስጀመድ ገዝተዋል አልሀመሰዱ ሊላህ 1050 ቁርአን ነዉ የሚቀረን ያቺንም እንሙላት ሌሎቻቹ ለምን አትሳተፉም
401 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  23:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 22:28:25
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን

መልካም ስራቸዉን አሏህ ይዉደድላቸዉና ዛሬ ሁለት እህቶች ከዉጭ 90,000 ሺብር ልከዉልን ሶስመቶ ቁርአን ገዝተን ለፈትሁል ሙቢን መሰሰጂድ አስተገብተን መተናል

ሱብሀን አሏህ ወላሂ ምንም የምለዉ ነገር የለኝም በዱንያም በአኼራም የሁለት ሀገር ደስታን አሏህ ይወፍቃቹህ ከማለት ዉጪ

ወላሂ በዚ ኸይር ስራ ላይ ግን ሴቶች ቁጥር አንድ ናቸዉ ወንዶች ግን ታዘብናቹ ወላሂ ቀልድ አይደለም የመጨረሻ ሰነፍ ቋጣሪ

እህቶች እስኪ ወንድሞቻቹሁን ባሎቻቹሁን አባቶቻቹሁን ወደዚኸይር ስራ ገፋፉልን ለነገሩ እናተ ትሻላላቹ


በሉማ ያጀማአ አሁን የቀረን 1200 ቁርአን ነዉ ተፍተፍ በሉና ለፈትሁል ሙቢን መሰሰጂድ የቀረዉን 1200ቁርአን እናሰሰገባና ደሞ ወደ የቲሞች እንሯሯጥ

ሀዬ ተሳተፉ ነይቱ ሰደቃ ወንጀልን ታብሳለች መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነዉ
ለአንድ የቲም ሙሉ ልብስና ጫማ መግዣ ፓኬጅ 3000 ሺብር

  ለበለጠ መረጃ
+251993632424
+251975537107
+251703136300
+251707883407
ወይም በዉስጥ መስመር አናግሩን
@Ridamirsab

https://t.me/ALHIDIYAWOCH
1.2K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 23:40:54
# ኛዉ_ዙር_አረፋን_ከየቲሞች_ጋር

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ ለ 3ኛ ዙር ከ250 በላይ የቲሞችን ለአረፋ ልብስና ጫማ ለማልበስ ቅድመ ዝግጅት ላይ እንገኛለን እናተስ

ስንቱ የሀብታም ልጅ በኢዱ ቀን በአዳዲስ ጫማና ልብስ ተዉቦ ኢድን በደስታ ሲያሳልፍ ሲቦርቅ ሲጫዎት።

   ሚስኪን የየቲም ልጅ ግን በአሮጌ ልብስ በቡትቶ
ከሰዉ ጋር ተቀላቅሎ መጫወትን ፈርቶ
በአሮጌዉ ልብሱ ሲስቁበት ፈርቶ
ዉስጡን እየከፋዉ እንዴት አያለቅስ ከቶ።

ታዲያ እኔ ወንድሙ እያለዉለት እኔ እህቱ እያለዉለት ለምን ይከፋዋል በአሮጌ ልብሱ በል ወንድሜ ጠጋ በል አጠገቤ ምፈልገዉን ልብስ ግዛ  ፈቅጃለዉ ከልቤ
እኔም እያለሁኝ አትርቅም ካጠገቤ።

እስኪ አስቡት በተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለዉ እናት አባቶቻችዉን በጦርነት ያጡ የቲሞችና ቤት ንብረታቸዉን አተዉ ጎዳና ላይ ያሉ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን ምን ደረጃ ላይ እንዳሉ ቢያስኳን ሌላዉ ቢቀር ለየቲም ልጆችና መሳኪኖች የገዘብና የአልባሳት ድጋፍ እናድርግላቸዉ ስለዚ ለአረፋ ልብስና ጫማ ለማልበስ እንደዚሁም የገዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት እያደረግን ይገኛል እናተስ አብራቹሁን የዚ ኸይር ስራ ተካፋይ ለመሆን ዝግጁ ናቹህ ? ቢያስ አንዳድ ሁለት ሁለት የቲሞችን ልብስ ቻሉልን። ወይም ሌሎችን ለዚ ኸይር ስራ ተሳቴፊ እንዲሆኑ ሼር አድርጉልን

ለአንድ የቲም ሙሉ ልብስና ጫማ መግዣ ፓኬጅ 3000 ሺብር

  ለበለጠ መረጃ
+251993632424
+251975537107
+251703136300
+251707883407
ወይም በዉስጥ መስመር አናግሩን
@Ridamirsab

ንግድ ባንክ
1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ ሰደቃ ወንጀልን ታብሳለች ረሱል ﷺ

https://t.me/ALHIDIYAWOCH
1.1K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 17:23:09
መልካም ስራዋን አሏህ ይዉደድላትና አንድ እህታችን ለጸትሁል ሚቢን መስጂድ 25ቁርአን ገዝታ ሰታናለች ጀዛኩምሏሁ ኸይረን
905 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 20:41:24
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

አንድ ወንድማችን ዛሬ 3000ሺብር ለቁርአን መግዣ ብሎ ልኮልናል

ወንድማችን መልካም ስራዉን አሏህ ይቀበለዉ

ሌሎቻችሁም ለ ፈትሁል ሙቢን መስጂድ ቁርአን ነይቱ
1.4K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ